Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል በበረሃሌ ጣቢያ የነበሩ ከ34 ሺህ በላይ የኤርትራ ስደተኞች ተፈናቅለዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ዳግም ወረራ በበረሃሌ የስደተኞች ጣቢያ የነበሩ 34 ሺህ 246 የኤርትራ ስደተኞች መፈናቀላቸውን ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ። አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ…

አየር ኃይል በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ዛሬ እውቅና ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር እና በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ እውቅና የመስጠት እንዲሁም ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ የማልበስ ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት እንደሚካሄድ የአየር ኃይል…

ከተማ አስተዳደሩ በአፋርና በቤኒሻንጉል ክልሎች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ57 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋርና በቤኒሻንጉል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚሆን ከ57 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ ከህብረተሰቡና ከተለያዩ ባለሀብቶች የተሰበሰበ ሲሆን÷ በአፋር ክልል እና በቤኒሻንጉል…

ወርሃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊሆን ይገባል- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርሃ ጾሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊሆን ይባል ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወጨጌ ዘመንበረ…

በቤንች ሸኮ ዞን አንዲት እናት በአንዴ 4 ህጻናትን ተገላገሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን አንዲት እናት አራት ህጻናትን በአንዴ በሰላም ተገላገሉ፡፡ በዞኑ በሰሜን ቤንች ወረዳ በኮሶኮል ቀበሌ ልዩ ስሙ ሽችን መንደር ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ አብነሽ ካይትናብ÷ 3 ወንድና 1 ሴት ልጅ በድምሩ አራት…

በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ወደ ፖላንድ አቋርጠው እንዲገቡ መፈቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ፖላንድ ድንበር አቋርጠው መግባት እንዲችሉ ከፖላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመነጋገር እና በመጻጻፍ ማስፈቀድ መቻሉን በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለፀ። በመሆኑም በዩክሬን…

ትምህርት ሚኒስቴር የበይነ መረብ መማሪያ ስርዓትና ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት አገልግት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የመረጃ፣ የተግባቦት እና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እንዲሁም የዲጂታል ቴክኖሎጂ አተገባበር ሥርዓትን ማሻሻል የሚያስችሉ መርሃ ግብሮችን ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ ለተማሪዎች ይጠቅማሉ ብሎ ካዘጋጃቸው ፕሮግራሞች…

600 ሚሊየን ብር ወጭ የሚደረገበት የወራቤ ኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 600 ሚሊየን ብር ወጭ የሚደረገበት እና በአካባቢው ያለውን የኤሌክትሪክ እጥረት እንደሚቀርፍ የታመነበት የወራቤ ኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ…

አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ከወንጀል ተጠያቂነት ነጻ ማድረግ ግጭቱን በሠላም ለመፍታት አያስችልም – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ከወንጀል ተጠያቂነት ነጻ ማድረግ ግጭቱን በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት አያስችልም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኖርዌይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት አጠናክረን መቀጠል እንፈልጋለን- የሩስያ ፌዴሬሽን ሴናተር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር በሩስያ ፌዴሬሽን ሴናተር አይጎር ሞሮዞቪ የተመራ የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ኢትዮጵያና የሩስያ ፌዴሬሽን ከ123 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው…