Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት ለተቋቋመው የምርመራ ቡድን ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት ለተቋቋመው የምርመራ ቡድን አለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ የወንጀል ምርመራ ለማካሄድ የሚያስችል ስልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ነው፡፡…

ድሬዳዋን የምሥራቅ ኢንዱስትሪ ኮሪደር ለማድረግ አስቻይ ሁኔታዎች መኖራቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማን የምሥራቅ የኢንዱስትሪ ኮሪደር ለማድረግ አስቻይ ሁኔታዎች መኖራቸው ተገለጸ፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግና ያለመ የንቅናቄ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂጿል፡፡ ኢንዱስትሪዎች…

ሽብርተኛው የሸኔ ቡድን በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ችግር ለማስወገድ እየተሰራ ነው -የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ችግር ለማስወገድ እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራና ፍትህ ማሰጠት ዘርፍ ኃላፊ ግርማ ገላን…

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማና የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለአማራ ክልል 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ እና የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለአማራ ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን 40 ሚሊየን ብር  የመገመት የአልባሳት፣ የምግብ እና የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ…

በግዳጅ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት የምስጋናና የዕውቅና ዝግጅት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ የመረጃ ዋና መምሪያ በግዳጅ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት የምስጋናና የዕውቅና ዝግጅት ተካሄደ፡፡ በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው…

አምባሳደሮች የተሰጣቸውን ተልዕኮ የሚመጥን ስራ አሟልተው መስራት አለባቸው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደሮች የተሰጣቸውን ብሄራዊ ተልዕኮ የሚመጥን ስራ አሟልተው መስራት እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በቅርብ ለተሾሙ አምባሳደሮች እየተሰጣቸው ባለው ስልጠና ላይ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ለምክር ቤቱ የሰጡት ምላሽ ግልጽነትን ፈጥሮልናል ሲሉ የባህር ዳር ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ በሕዝቡ ዘንድ የነበሩ ብዥታዎችን ግልጽ እንዲሆኑ አድርጓል ሲሉ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች…

የገቢዎች ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ68 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሙሩክ ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ68 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉም 70 ኩንታል ዱቄት፣ 75 ተሽከርካሪ የእንስሳት መኖ እና 60 ሚሊየን…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ ዛሬ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ ዛሬ አጠናቀቀ። ኮሚቴው በወሳኝ አገራዊና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ማስቀመጡን የብልጽግና ፓርቲ ዋና…

በኢትዮ- ሱዳን የሚታዩ የውስጥ ውጥረቶች እንዲረግቡ በማድረግ የነበረንን ወዳጅነት አጠናክረን መቀጠል አለብን – የሱዳን ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ሱዳን የሚታዩ የውስጥ ውጥረቶች እንዲረግቡ በማድረግ የነበረንን ወዳጅነት አጠናክረን መቀጠል አለብን ሲሉ የሱዳን ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ ኢማድ ዲን ኢብራሄም አል ሃጃዚ አስታወቁ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢፈዴሪ ኤምባሲ…