የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 70 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 70 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉም 8 ሺህ 400 የበቆሎ ዱቄት፣ 2 ሺህ ኩንታል አልሚ ምግብ፣ 150 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት እና 56…