የሀገር ውስጥ ዜና የኮሚሽነሮች የምርጫ ሂደት አሳታፊ፣ ግልጽ እና ተአማኒነት ያለው ነው – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮችን የምርጫ ሂደት አሳታፊ፣ ግልጽ፣ ተአማኒነት ያለውና ገለልተኝነቱን ያረጋገጠ ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 2ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በህልውና ዘመቻው ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ስራ ለመጀመር ዛሬ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል። ከ3ሺህ በላይ የሚሆኑ ነባር ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ ወደ ዩኒቨርሲቲው እየገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክፍለ ከተማው በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የክፍለ ከተማው ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆቦ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ተፈናቅለው በቆቦ ከተማ ለተጠለሉ ከ12 ሺህ በላይ ሰዎች የምግብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድጋፉም የስንዴ ዱቄት፣ የምግብ ዘይት፣ አተር እና የማዕድ ጨውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋርም አፍሪካና ኤስ ኦ ኤስ ሳህል የተሰኙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በቦረና ዞን አራት ወረዳዎች ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእንስሳት መኖ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የፋርም አፍሪካ የተግባቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በሚገኙ የውሀ ተቋማት ላይ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት አድርሷል ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በሚገኙ የውሀ ተቋማት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት ቢያደርስም የገጠመን ችግር ከእኛ አቅም በታች ስለሆነ በመተባበር እና አንድ በመሆን እንሻገረዋለን ሲሉ የአማራ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሣምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ የአገር አቋራጭ እና የጎዳና ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ በተካሄዱ አገር አቋራጭ እና ዓለም አቀፍ የጎዳና ውድድሮች እንዲሁም በስፔን ሲቪላ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በዚሁ መሠረት በወንዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀከት ግንባታ 84 በመቶ ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የፕሮጀክት ግንባታ ከ84 በመቶ በላይ መድረሱን የግድቡ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ክፍሌ የግድቡ የሃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ስነ ስርዓት ላይ እንደተናገሩት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞንና የአፋር አጎራባች ወረዳወች ለሰላምና ለልማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር እና የአፋር ክልል አጎራባች ወረዳወች የአመራር አካላት አካባቢያቸውን ሠላም በማድረግ ማህበረሰቡን ከድህነት በሚያወጡ የልማት እቅዶች ላይ በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የሀረሪ ክልል የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እና የሀረሪ ክልል ርዕሠ መስተዳድር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ሥራ በመጀመሩ የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት…