የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ተምሳሌት መሆኑን አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ኃይል ማመንጨት የጀመረው የህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ተምሳሌት በመሆኑ ከጥላቻና ልዩነት ወጥተን አንድ የምንሆንበት ጊዜ ነው ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግድቡ በኃይል አቅርቦቱ በዲፕሎማሲ እና በተለያዩ መስኮች ሁሉን አቀፍ ጥቅም የሚሰጥ ነው- የሳሊኒ ዋና ስራ አስኪያጅ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ) ግድቡ ከኃይል አቅርቦቱ በተጨማሪ በዲፕሎማሲ እና በተለያዩ መስኮች ሁሉን አቀፍ ጥቅም የሚሰጥ መሆኑን የሳሊኒ ኩባንያ መስራች፣ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ፔድሮ ሳሊኒ ተናገሩ፡፡ ስራ አስኪያጁ በታላቁ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፖለቲካ መጠቀሚያነት ወጥቶ ወደ ሃይልና ህዝብ መጠቀሚያነት እንዲወርድ ያደረገ አመራር ፈጥሯል-ዶክተር አብርሃም ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፖለቲካ መጠቀሚያነት ወጥቶ ወደ ሃይልና ህዝብ መጠቀሚያነት እንዲወርድ ያደረገ አመራር መፈጠሩን ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ ዶክተር አብርሃም በላይ የመከላከያ ሚኒስትርና የግድቡ የስራ አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ የአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ የህዳሴ ግድብ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓባይ ለኢትዮጵያ ብርሃን መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 375 ሜጋ ዋት የሚያመነጨውን የታላቁ ህዳሴ የግድቡ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት ሂደትን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ የዓባይ ወንዝ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ የስነ ቃልና ይትባሀሉ የቁጭት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሕዳሴ ግድብን የኃይል ማመንጨት ሥራ አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዳሴ ግድብን የኃይል ማመንጨት ሥራ ዛሬ በይፋ አስጀመሩ፡፡ ግድቡ ሐምሌ 2012 ዓ ም ላይ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃን በመጀመሪያ ዙር የያዘ ሲሆን፥ ባለፈው ነሐሴ ወር 2013…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀይ ባህርና በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ መፍጠር ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር እና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ለቀጠናዊ ኢኮኖሚያዊ ውህደት እና ሰላማዊ ልማት የበለጠ ድጋፍና ትብብር እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓባይ እና የህዳሴ ግድብ ዐበይት ሁነቶች ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 1922 ፦ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት የመጀመሪያውን ጥናት ያካሄደችው በፈረንጆቹ አቆጣጠር 1922 ዓመተ ምህረት ነበር። በወቅቱ የብሪታኒያ መንግሥት የዓባይን መነሻ ምንጭ ለማወቅ እና በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ያለመ ቡድን ወደ ዳንግላ ከተማ ልከው…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር እና ብሪትሽ ካዉንስል በከፍተኛ ትምህርት የሰላም ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር እና ብሪትሽ ካዉንስል በከፍተኛ ትምህርት የሰላም ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያሥችላቸዉን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተዘጋጀው የማስፈፀሚያ ዕቅድ ላይ ውይይት ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተዘጋጀው የማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ የብሔራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላትን ያሳተፈ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን…