Fana: At a Speed of Life!

ለአሸባሪው ህውሓት በድብቅ ሊተላላፍ የነበረ 60 ጀሪካን ቤንዚን ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሸባሪው ህውሓት በድብቅ ሊተላላፍ የነበረ 60 ጀሪካን ቤንዚን መያዙን የዱብቲ ወረዳ ፓሊስ አስታወቀ። የዱብቲ ወረዳ ፓሊስ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ሳሊህ ማሂስ እንደገለጹት÷ ከመደበኛ የወንጀል መከላከል ሥራ በተጓዳኝ የሽብር…

“የዓለም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጥምረት” ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚኖሩ የኢትዮጵያ ሴቶች አባል በመሆን ልምድና እውቀታቸውን በመጋራት ተጠቃሚ የሚሆኑበት የሴቶች ጥምረት ተመሰረተ፡፡ በኢትዮጵያ እና በየትኛውም ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ሴቶችን በአባልነት የሚያካትተው ጥምረቱ…

የደሴ ከተማን ህዝብ መሰረታዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ተመድቦ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የደሴ ከተማን ህዝብ መሰረታዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ከ16 ሚሊየን ብር በላይ መድቦ እየሰራ መሆኑን የከተማዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የኢንስፔክሽን ቡድን መሪ አቶ ይማም ሰይድ ለፋና…

ጉዳት የደረሰባቸዉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሙሉ አቅም ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተሠራ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳት የደረሰባቸዉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሙሉ አቅማቸዉ ወደ ሥራ እንዲገቡ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እንደገለጹት÷…

ሁሉም ቤተ እምነቶች የሰላምን አስፈላጊነት ማስተማር ቀዳሚ ተግባራቸው ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ቤተ እምነቶች ለተከታዮቻቸው የሰላምን አስፈላጊነት ማስተማር ቀዳሚ ተግባራቸው ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ግጭቶች እየተባባሱ…

የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ዋና ኃላፊ ህወሓት በደቡብ ወሎ ያደረሰውን ጉዳት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (ዩ ኤን ዲ ፒ) ዋና ኃላፊ ቱርሃን ሳልህና ሌሎች የልማት ድርጅቱ የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ያደረሰውን ጉዳት ተመለከቱ። ዋና ኃላፊው…

የቦረና ፕሮጀክት በ253 ሚሊየን ብር ግንባታው እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 205 ሄክታር የሚሸፍነው የቦረና ፕሮጀክት በ253 ሚሊየን ብር ግንባታው እንደሚከናወን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የመስኖ ልማት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ብርሃኑ ሌንጂሶ…

በአፍሪካና አውሮፓ ኅብረቶች የጋራ ጉባዔ ላይ የተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራትን አከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባዔ ላይ የተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስኬታማ ተግባራት አከናውነዋል። የአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የጋራ ጉባዔ በቤልጂየም ብራስልስ እየተካሄደ ሲሆን÷…

አቶ መላኩ አለበል የኮሪያ እውቅ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የኮሪያ እውቅ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲዮክሂን በቢሯቸው ተቀብለው…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ጅግጅጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ…