Fana: At a Speed of Life!

ዓለም ባንክ ለሶማሌ ክልል 64 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ በሶማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ አስቸኳይ ምላሽ ለመስጠት የሚያግዝ 64 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መመደቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ገለጹ። ክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ…

የኢትዮ – ኬንያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ኢኮኖሚያዊ ዘርፉ መሥፋት አለበት – አምባሳደር መለስ ዓለም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ሥራ አሥፈጻሚ ሳሙኤል ማቶንዳ እና ከንግዱ ዘርፍ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በወይይታቸውም÷ ኢትዮጵያና ኬንያ በበርካታ…

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ከ489 ሺህ በላይ ዜጎች የምግብ እህል ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በምርት ዘመኑ በቂ ዝናብ ባለመገኘቱ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ489 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እህል ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የዞኑ አደጋ ስጋትና ስራ አመራር አስታወቀ፡፡ ዞኑ 72 በመቶው…

በምዕራብ ወለጋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ መልካ ጋሲ ቀበሌ መልካ ሆላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጊንቢ ወረዳ የትራክ አስተባባሪ ሳጅን ድሪባ ሻንቆ ተናገሩ፡፡ ዛሬ ረፋድ በደረሰው የትራፊክ…

ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የአረንጓዴ ልማት መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ አረንጓዴ ልማት ኢንስቲትዩትና የዓለም ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ እያደረገች ያለውን ጥረት መደገፍ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ…

በፈረንሣይ በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ የዙር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት በፈረንሣይ ሌቪን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ የዙር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዚሁ መሠረት በሴቶች 3000 ሜትር ዳዊት ስዩም አንደኛ ደረጃን በመያዝና 8:23.24…

ከተማ አስተዳደሩ በባሌ ዞኖች በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ከ78 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባሌ እና ምሥራቅ ባሌ ዞኖች በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ከ78 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አድርጓል፡፡ ለድርቅ አደጋ የተጋለጡ ወገኖችን ለመርዳት የከተማው አስተዳደር ከባለሃብቶችና…

በባሌ ብሔራዊ ፓርክ አካባቢ ተነስቶ የነበረው እሳት በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ብሔራዊ ፓርክ አጎራባች ወረዳዎች ላይ ተነስቶ የነበረው የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። የዝሆኖች ሕገ ወጥ አደንና ግድያ በአንጻራዊነት መሻሻል ማሳየቱንም አመልክቷል።…

ኮሚሽኑ መድኃኒትና የህክምና ግብዓቶች ወደ ትግራይ ክልል መድረሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መድኃኒትና የህክምና ግብዓቶች ወደ ትግራይ ክልል መድረሳቸውን እና 107 ሜትሪክ ቶን ተጨማሪ መድኃኒት ለማድረስ ዝግጅት ተጠናቆ የካርጎ በረራ እየተጠበቀ መሆኑን የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ክልል…

ለአንድ ሣምንት ምርቱን አቋርጦ የነበረው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ አቅርቦት ችግር ለአንድ ሣምንት ማምረት አቋርጦ የነበረው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ምርት መጀመሩን የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ በዓመት 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ስኳርና 20 ሚሊየን ሊትር ኢታኖል የማምረት…