Fana: At a Speed of Life!

በሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል ቁልፍ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል ቁልፍ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። ሚኒስትሯ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ጋር የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ብርሃኑ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ብሔራዊ ትርክትን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ የተካሄደው 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ብሔራዊ ትርክትን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የበዓሉን አከባበር አፈፃፀም የሚገመግም መድረክ በአርባምንጭ…

የዓድዋ ድል ብሔራዊ አንድነት እንዲፈጠር አድርጓል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመቀየርና ከማጠናከር ባሻገር ብሔራዊ አንድነት እንዲፈጠር ማስቻሉን የፖለቲካ ሣይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ማዕከሎችን እንድትከፍት፣ ድንበሮቿም እንዲለዩና ዕውቅና…

ማዕከሉ ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችን ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ዓለም አቀፍ ኹነቶችን በመሳብ ሀገራችንን የስብሰባዎች ቀዳሚ መዳረሻ እንድትሆን ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ማዕከሉ፤ የስብሰባ፣ የኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን…

ለሽብር ተግባር መሰናዳት በሚል ክስ የቀረበባቸው ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሽብር ወንጀል መሰናዳት የወንጀል ክስ የቀረበባቸው 13 ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ የግራ ቀኝ ማስረጃ መርምሮና አመዛዝኖ በ13 ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ፤ የሕገ መንግሥትና በሕገ መንግሥት…

የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ ሥራ አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡…

ብልጽግና ፓርቲ ላሳለፋቸው ውሳኔዎች ስኬት ሁሉም እንዲተባበር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያሳላፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በውጤታማነት ተፈፅመው ለሀገር ተገቢውን ፋይዳ እንዲያስገኙ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ…

ኢትዮጵያ በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አሥተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አሥተዳደር ባለስልጣን የምስረታ የሚኒስትሮች መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ የጅቡቲ መሠረተ-ልማት እና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ሀሰን ሀሙድ፣ የደቡብ…

በቱሪዝም ዘርፍ የገበያ ፍላጎትና የሰው ኃይል አቅርቦት ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በሁለቱ ተቋማት መካከል በትብብር በሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በዚህም በቱሪዝም ዘርፍ ያለው የሥራ ገበያ ፍላጎት እና የሰለጠነ የሰው ኃይል አቅርቦት ጋር…