Fana: At a Speed of Life!

የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በክልሉ የተከናወኑ የልማት እና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም ተገምግሟል፡፡ አቶ አሻድሊ…

በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ ሀሳብ የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በክልሉ ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከተጀመረ ወዲህ ኢንዱስትሪዎችን የማስፋፋት እና ስራ ያቆሙ ኢንዱስትሪዎች ወደ…

ኮርፖሬሽኑ የኢትዮጵያ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን ፀጋ አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የእስያ፣ ዓረብ እና አፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የኢትዮጵያ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን ፀጋ አስተዋወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) መንግሥት…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመቀነስ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ አቅርቦት አስተማማኝነትን ለማሳደግ የመሠረተ-ልማት መልሶ ግንባታ እና የኃይል ማሻሻል ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ለአብነትም ባለፉት ሰባት ወራት 38 ሺህ 855 ኪሎ ሜትር የቅድመ ጥገና ሥራ…

የኢትዮ-ደቡብ ሱዳን የድንበር ንግድ የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን የድንበር ንግድ የጋራ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የስብሰባው ዓላማ ሀገራቱ የተፈራረሙት የድንበር ንግድ ፕሮቶኮል አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ለመገምገም መሆኑን የንግድ እና ቀጣናዊ…

የኢትዮጵያን የኢቨስትመንት ዕድሎች ለማስተዋወቅ እሠራለሁ- ጄትሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የኢቨስትመንት ዕድሎች ለጃፓን ባለሀብቶች ለማስተዋወቅ እንደሚሠራ የጃፓን የውጭ ንግድ ድርጅት (ጄትሮ) አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) ከጃፓን የውጭ ንግድ…

በ22 የተቋሙ አመራርና ሠራተኞች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እና ብልሹ አሠራርን ለመቅረፍ በተከናወነ ሥራ በ22 አመራርና ሠራተኞች ላይ አሥተዳደራዊ ርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ርምጃው የተወሰደው ከደንበኞች የቀረቡ የብልሹ አሠራርና ሙስና…

የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በድህነት ላይ የተጎናጸፈችው ዳግማዊ ዓድዋ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በድህነት ላይ የተጎናጸፈችው ዳግማዊ ዓድዋ መሆኑን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አመላከተ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…

ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከሂሳባቸው ገንዘብ ተቀናሽ አድርጓል የተባለው ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከሂሳባቸው በመቀነስ ወደ ግል የቴሌ ብር አካውንቱ ሂሳብ አስተላልፏል የተባለው ተከሳሽ ሙሀመድ ኡስማን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። በወጋገን ባንክ ገርጂ ሰንሻይን ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት መኮንን የነበረው ግለሰብ፤…

በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አሥተዳደር 01 ቀበሌ ዳሎቻ ማዞሪያ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይዎት አለፈ፡፡ አደጋው የተከሰተው ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ገደማ መሆኑን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ መረጃ አመላክቷል፡፡ ከአዲስ አበባ…