Fana: At a Speed of Life!

የጠ/ሚ/ጽ/ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡ የሱፐርቪዥን ቡድኑ በኢንስቲትዩቱ የበለፀጉ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የቴክኖሎጂ ሥራዎችን የገመገመ ሲሆን፤ በተቋሙ የተለያዩ…

የሐረሪ ክልል ም/ቤት ተጨማሪ በጀት፣ ዐዋጆችና ደንቦችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ተጨማሪ በጀት፣ ዐዋጆችና ደንቦችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ፡፡ ምክር ቤቱ ለአንድ ቀን ባካሄደው ጉባዔ በክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በቀረበው የ2017 በጀት ዓመት የሥድስት…

ፕሬዚዳንት ታዬ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ አምባሳደሮች አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አልቡሲራ ባስኑርን እና የካዛኪስታን አምባሳደር ባርሊባይ ሳዲኮቭን አሰናበቱ። አምባሳደሮቹ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር…

ኬንያ አሸባሪው የሸኔ ቡድንን እያጸዳች መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ብሔራዊ የፖሊስ አገልግሎት በግዛቱ የመሸገውን የሸኔ የሽብር ቡድን የማጽዳት ሥራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ። 'ኦንዶአ ጃንጊሊ' የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ተልዕኮ፤ በማርሳቤት እና ኢሲዮሎ ግዛቶች የሚገኙ፣ በኬንያ ብሔራዊ ደኅንነት ላይ…

ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዑጋንዳ አቻውን በመለያ ምት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ዙር ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በካምፓላ ባደረጉበት ወቅት 2 ለ 0 መሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ…

ወ/ሮ ሀና አርአያሥላሴ ከመንግሥታቱ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ሀና አርአያሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ቱርክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የተደረገው በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ከሚገኘው 58ኛው የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት…

ለብልጽግና መሰረት የሆነውን ሰላም መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት ነው- ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለብልጽግና መሰረት የሆነውን የሰላም ዕሴት መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ አስገነዘበ፡፡ ፓርቲው ሰላምን ሁላችንም አብዝተን እንፈልጋለን፤ ለብልጽግና መሰረት የሆነውን የሰላም ዕሴት መጠበቅ ብሎም ለዘላቂ ሰላም በጋራ መቆም ደግሞ…

በወታደራዊ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር መሥራት እፈልጋለሁ- ኒጀር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በኒጀር ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጀኔራል ሳሊፎ ሞዲ ከተመራ ወታደራዊ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በመተማማን ላይ የተመሰረተ አንድነት እና የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ…

ከኢራን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር ለመሥራት ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከኢራን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና የውጭ ጉዳይ አካዳሚ ጋር በትብብር መሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ፈረመ፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ጃፋር በድሩ በኢትዮጵያ ከኢራን አምባሳደር ዓሊ አክባር…

ኢጋድ የሴቶች ዐቅም የማጎልበት ሥራን እንደሚያጠናክር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) የሴቶችን ዐቅም የማጎልበት ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ዋና ፀሐፊው በተቋሙ በተዘጋጀ የሴቶች ዐቅም ግንባታ ሥልጠና ላይ ተገኝተው…