Fana: At a Speed of Life!

ኒጀር የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባገለገለችበት ወቅት አህጉራችንን አኩርታለች- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒጀር የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባለፉት ሁለት ዓመታት ባገለገለችበት ወቅት ላሳየችው መርህን፣ ጨዋነትንና የአፍሪካ አንድነትን ማዕከል ያደረገ አቋም አገራችንንና አህጉራችንን ያኮራች በመሆኗ ለኒጀር መንግሥት እና…

ወራሪው ትህነግ በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪውና ተስፋፊው የትህነግ የጥፋት ሃይል በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት ማድረሱን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል። የፍርድ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንደገለጹት አሸባሪው…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው አፍሪካ መፅሔት በፈረንጆቹ 2021 ተፅዕኖ ፈጣሪ ነበሩ ካላቸው 100 አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ተካተተች፡፡ በስፖርቱ ዘርፍ ከተመረጡ ተፅጽኖ ፈጣሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ ቀዳሚ…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባከናወነው 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ አጀንዳዎች ቀርበው ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጉባዔውን የመሩት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ፍትህ ወልደ ሰንበት (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዞን አምስት እጅ ኳስ ሻምፒዮና…

በድህረ ግጭት ጉዳዮች ላይ ምሁራን እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው ምክክር ላይ ከግጭት በኋላ በሚኖሩ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገው በቀረቡ ጽሁፎች ላይ ምሁራን እየተወያዩ ነው፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው…

በህልውና ጦርነት ሂደት የተገኘውን አንድነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሁለንተናዊ ብልፅግና ለመጠቀም የሚያስችል ውይይት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ውይይት ጀመሩ፡፡ መንግሥት ተገዶ የገባበት የህልውና ጦርነት የመጀመሪያ ምዕራፍ በድል መጠናቀቁን ተከትሎ÷…

በደብረማርቆስና ሻሸመኔ ከተሞች ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አስተማማኝ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረማርቆስና ሻሸመኔ ከተሞች ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ጥራት ያለውና አስተማማኝ ለማድረግ የዲስትሪቢዩሽን ኔትዎርክ የመልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት እየተከናወነ መሆኑን የስድስቱ ከተሞች የማሻሻያና አቅም…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ባደረሰው ጥቃት 759 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በአራት ዞኖችና 21 ወረዳዎች የሽብር ቡድኑ ባደረሰው ጉዳት 694 ትምህርት ቤቶች በከፊል እና 65 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ በድምሩ 759 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል። የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አሊ መሐመድ…

22 የፖለቲካ ፓርቲዎች በአማራና አፋር ክልሎች የወደሙ አራት የማህበራዊ ተቋማትን ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ 22 የፖለቲካ ፓርቲዎች በአማራ እና አፋር ክልሎች የወደሙ አራት የማህበራዊ ተቋማትን ሊገነቡ መሆኑን የፓርቲዎች ጥምረት ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። በእያንዳንዱ ዘርፍ ኮሚቴ አዋቅሮ የወገንን ሃይል…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት በጋራ የሚያከናውኑት የሙከራ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት በጋራ የሚያከናውኑት የብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባ የጋራ ፕሮጀክት በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በይፋ ተጀምሯል። የሙከራ ፕሮጀክቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…