ቢዝነስ በሀረሪ ከ780 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከ780 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ የኢንቨስትመንት፣ ማዕድንና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ ገለጹ፡፡ …
ስፓርት በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በጀርመን ካርልስሩህ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር በ3000 ሜትር በሪሁ አረጋዊ አንደኛ ደረጃን ሲይዝ÷ በሌላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአብርሆት ቤተ መፃህፍት ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብርሆት ቤተ መፃህፍት ተመረቀ፡፡ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ወጭ በዘመናዊ መልኩ የተገነባው ቤተ መፃህፍት የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋር እንደመሆኗ መጠን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በአብሮነት ትቆማለች -በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋር እንደመሆኗ መጠን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በአብሮነት ትቆማለች ሲሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዢዩአ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ዣኦ ዢዩአ በፈረንጆች 2022 በአዲስ አመት መልዕክታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ወደ ትግራይ ላለመግባት ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል –… ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ወደ ትግራይ አልገባም ብሎ ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ።…
ስፓርት የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ውድድርን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ሪከርድ በመስበር አሸነፉ ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድርን በሪሁ አረጋዊና እጅጋየሁ ታዬ ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፉ፡፡ በፈረንጆቹ የ2021 የመጨረሻዋ ቀን በስፔን ባርሴሎና በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቁ፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጤናና ህክምና ሳይንስ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 411 ተማሪዎች አስመርቋ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በሎጎ ሀይቅ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ላይ 1 ቢሊየን ብር ግምት ያለው ውድመት አድርሷል ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ዘራፊው የህወሓት ቡድን በሀይቅ ከተማ በሚገኘው የሎጎ ሀይቅ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ 1 ቢሊየን ብር የሚገመት ዘረፋ እና ውድመት ማድረሱን የኮሌጁ ዲን አቶ ተመስገን ጸጋው አስታውቀዋል፡፡ ቡድኑ በአካባቢው በወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በቋሚነት ወገኖቻቸዉን እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ቀጣይነት ባለዉ መልኩ ከእናት አገራቸዉ ኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ እና በቋሚነት ወገኖቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በስዊድን፣ ፖላንድ፣ ኖርዌይ፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድ እና አካባቢው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ሮኬት ወደ ህዋ አስወነጨፈች ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢራን ሲሞርግ ወይም ፎኒክስ የተባለዉን ሮኬት ወደ ህዋ ማሰወንጨፏን አስታወቀች። ኢራን በፈረንጆቹ 2015 የተደረሰውን የኒዩክሌር ስምምነት ዳግም ማነቃቃት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ንግግር እየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት ሮኬቱን ማስወንጨፏ ምናልባትም…