የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው – የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት የግብርና ስራ ተስተጓጉሎበት የነበረው የደቡብ ወሎ ዞን ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ ለማልማት አቅዶ እየሠራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የሽብር ቡድኑ ከአካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክልሉ ከዚህ ቀደም በርካታ ድጋፎችን ያደረገ ሲሆን፥ በዚህኛው ዙር ድጋፉም 11 ሺህ ሽርጦች፣ 500 ካርቶን ቴምር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ህወሓት ያወደማቸውን 10 የህክምና ተቋማት ግብዓቶች መልሶ ለማቋቋም ሙሉ ኃላፊነት ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ባደረገው ጥሪ መሰረት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በህወሓት የሽብር ቡድን ከወደሙት የህክምና ተቋማት ውስጥ 10 ጤና ጣቢያዎች መልሶ ለማቋቋም ኃላፊነት በመውሰድ ስራ መጀመሩን የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሚገኙ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት የፈጸመውን ወረራ ተከትሎ የቀረበውን የህልውና ትግል ጥሪ ለመደገፍ መደበኛ አገልግሎት አቋርጠው የነበሩ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ የጦር መሳሪያ ፍንዳታ ተከሰተ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ሐሰት ነው – የፌደራል ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ የጦር መሳሪያ ፍንዳታ ተከሰተ ተብሎ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የድሬዳዋ ሲቪል አቪየሺን ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ80 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ የስንዴ ሰብል በመስኖ ይለማል – የክልሉ ግብርና ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በግብርናው ዘርፍ ባደረሰው የኢኮኖሚ ውድመት ምክንያት በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች የርሃብ አደጋ ተጋርጦባቸዋል። ችግሩን ለመቅረፍ የሚያስችል የመስኖ ልማት በሁሉም አካባቢዎች በሰፊው እንደሚከናወን የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ወሎዋ ጋሸና ከተማ ተቋርጦባት የቆየውን የኤሌክትሪክ ኃይል አገኘች ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪው ህወሓት ለአምስት ወራት በቆየባቸው ጊዜያት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ውድመት ያደረሰባት ጋሸና ከተማ ተቋርጦባት የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል በዛሬው እለት አገኘች። አካባቢው ጠላት ለረዥም ጊዜ የቆየበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ከተማ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጁ መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት የሙከራ ትግበራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጁ መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ይፋዊ ሙከራ ትግበራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ተካሄደ። እንደ ሀዋሳ ከተማ በአራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጀርመን እና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በያዝነው ሣምንት ወደ ሀገራቸው እንደሚመጡ አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን እና በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን በተያዘው ሣምንት በግልና በቡድን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ዝግጅት መጨረሳቸውን ገለጹ፡፡ በበይነ መረብ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ኢትዮጵያውያን እና…