Fana: At a Speed of Life!

በጣሊያንና ግሪክ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች ከ120 ሺህ ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን እና ግሪክ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሻባሪው የወያኔ ወራሪ ሀይል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 120 ሺህ 783 ዩሮ ድጋፍ አስረከቡ፡፡ አሁንም በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄዱ የገቢ…

በአፋር ክልል ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የመንግስት ስራ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በክልሉ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው መደበኛ የመንግስት ስራ ከነገ ማክሰኞ ታህሳስ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀመር የክልሉ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ…

የአየር ንብረት ለውጥ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ማፈናቀሉን የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2021 የዓለም አየርንብረት ለውጥ ያስከተለው አደጋ ከ1 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑን የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ይፋ አደረገ፡፡ በፈረንጆች 2021 የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተላቸው አስር አስከፊ…

በአሸባሪው ህወሓት የወደመው የአለውሃ ድልድይ የግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል የጥፋት ተግባር ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የአለውሃ ድልድይ የጥገና ስራ ተጀምሯል። የጥገናው ስራ ከ8 እስከ 10 ቀናት ውስጥ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡…

በ በመዲናዋ በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ 88 አመራሮችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ጀማል አላዬ በሰጡት…

በየጊዜው የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት የተለያዩ አደረጃጀቶች በጋራ ሊሠሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው በየጊዜው የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን መፍታት ያስችል ዘንድ የጎፋ ዞን፣ የደቡብ ኦሞ ዞን እና የባስኬቶ ልዩ ወረዳ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ማህበረሰቡ ለጋራ ሠላም በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተባባሰ ላለው የኑሮ ውድነት ዘላቂ መፍትሄ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክንያታዊ ባልሆነ የዋጋ ጭማሪ እና ምርት በመደበቅ እየተባባሰ ያለውን የኑሮ ውድነት በዘላቂነት ለመፍታት የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የክልሉ ንግድና…

የበይነ መረብ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎትን ለማሻሸል ከኢንተርኔት ካፌዎች ጋር ለመስራት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነ መረብ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን ተደራሽነት፣ ፍጥነትና የተገልጋዩን የግልጋሎት ቅልጥፍና ለማሻሻል በኢንተርኔት ካፌ የንግድ ስራ መደብ ተሰማርተው ከሚሰሩ የንግድ ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት ዝግጅት ማድረጉን…

በፈረንጆች 2022 የዓለም ኢኮኖሚ 100 ትሪሊየን ዶላር እንደሚያልፍ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ኢኮኖሚ በፈረንጆች 2022 ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ትሪሊየን የአሜሪካ ዶላርን እንደሚያልፍ በብሪታንያ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ጥናት ማዕከል ያወጣው ጥናት አመለከተ፡፡ በማዕከሉ ጥናት ውጤቱ ላይ የተቀመጠው የዓለም ኢኮኖሚ…

በዩኔስኮ ከተመዘገበ 4 ዓመታትን ያስቆጠረው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ ሊደረግለት ይገባል- የጋምቤላ ክልል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥብቅ የተፈጥሮ ደንነት ዩኔስኮ የመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን በአካባቢው ማህበረሰብና በባለድርሻ አካላት እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴንኩዌይ ጆክ ተናገሩ፡፡ የተፈጥሮ…