የሀገር ውስጥ ዜና የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫናና መፍትሄው በሚል ርዕሰ ምክክር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ "የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫና እና መፍትሔው" በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀራኒዮ ፀበል አካባቢ በደረሰ ቃጠሎ የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ 5 ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተለምዶ ቀራኒዮ ፀበል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የመኖሪያ ቤት ቃጠሎ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ። ትናንት ከምሽቱ 5:34 አካባቢ በደረሰው የመኖሪያ ቤት ቃጠሎ አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ከተማን ለማስፋፋት ለተያዘው እቅድ 760 ሄክታር መሬት ተዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማን ለማስፋፋት ለ10 አመት ለተያዘው መሪ እቅድ 760 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የጅግጅጋ ከተማ ትኩረት ተነፍጓት የቆየች ቢሆንም÷ ከለውጡ ወዲህ ባለፉት ሶስት አመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና መረጃ ጥራትን ከማስጠበቅ እና የመረጃ አጠቃቀምን ከማሻሻል አኳያ ያለው አሰራር አበረታች ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የጤና መረጃ ጥራትን ከማስጠበቅ እና የመረጃ አጠቃቀምን ከማሻሻል አኳያ ያለው አሰራር ሊበረታታ የሚገባው ስርዓት መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ አስታወቁ። የጤና ሚኒስቴር የ2014…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፍ ጠንካራ ክትትልና ግምገማ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ ዕድገቱ በተሻለ ምዕራፍ እንዲገኝ ያግዛል ተብሎ የሚጠበቀው የትምህርት ዘርፍ ጠንካራ ክትትልና ግምገማ እንደሚያስፈልገው የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ። የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በሰቆጣ ከተማ የሚገኙ ተቋማትን አውድሟል ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ በቆየባቸው ጊዜያት የዋግ እና አካባቢው ህዝብ ብቸኛ ተቋም የሆነውን የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅን ጨምሮ በርካታ መሰረተ ልማቶችን አውድሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ መሰረዟ በሃገር ላይ የተከፈተው የኢኮኖሚ ጠርነት ማሳያ ነው – አቶ መላኩ አለበል ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ዕድል መሰረዙ በሃገር ላይ የተከፈተው የኢኮኖሚ ጠርነት አንዱ ማሳያ ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል። ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት ባደረሰው ቃጠሎ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ወድሟል ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት ላይ ባደረሰው ቃጠሎ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት መውደሙን ኢንስቲቲዩቱ ገለጸ፡፡ የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምትፈልገው ሁሉ አለንልሽ በማለት ጥሪዋን ተቀብለን መጥተናል – ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምትፈልገው ሁሉ አለንልሽ በማለት መጥተናል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተቀብለው ከአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የመጡ ዳያስፖራዎች ተናገሩ፡፡ ጥሪውን ተከትሎ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዳያስፖራዎች ወደ አገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋ ለቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል እንግዶችን ለማስተናገድ ተዘጋጅታለች ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝቡ ለቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ዳያስፖራውን ጨምሮ የሚመጡ እንግዶችን ተቀብለው ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ። የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር አስተዳደሩና ህዝቡ ለቁልቢ ገብርኤል…