የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ ድጋፉ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እና በሦስቱ ክልሎች ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ይውላል መባሉን በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ከወገንተኝነት ነጻ የሚያድርጉ የአሰራር ማሻሻያዎች ያስፈልጋሉ ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ከወገንተኝነት ነጻ የሚያደርጉ የአሰራር ማሻሻያዎች እንደሚያስፈልጉ በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ዶክተር ሄኖክ ጌታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ አገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን አቀባበል ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ መሰረት በመጪዎቹ የበአል ቀናት ወደ አገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ለማድረግ የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነዉ። የአዲስ አበባ ባህል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 7 ሺህ የሚጠጋ የክላሽንኮቭ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪ አካል ውስጥ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ ከ6 ሺህ በላይ የክላሽንኮቭ ጥይት እና የብሬን ዝናር ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ መነሻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስና ኢትዮ ቴሌኮም በአማራ ክልል የወደሙ ተቋማትን ለማቋቋም የሚውሉ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና ኢትዮ-ቴሌኮም በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሃት የወደሙ 178 ፖሊስ ጣቢያዎችን እና አምስት የዞን ፖሊስ መምሪያዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ለቢሮ ግብአት የሚውሉ ቁሳቁሶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሥርዓትን ማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር እና የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ሥርዓትን ማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የትምህርት ስርዓት ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ ውይይት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እያተከናወነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳላቲ-ኦዳ እና የጉባ ጎንቆሮ ቀበሌ የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው የዳላቲ - ኦዳ 40 ኪሎ ሜትር እና የጉባ ጎንቆሮ ቀበሌ የኤሌክትሪክ መስመር የጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ3ኛው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ አፍሪካውያን በራሳቸው መቆም እንዲችሉ ያለሙ ጉዳዮች በስፋት ተነስተዋል- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተሳተፈችበት በሶስተኛው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ አፍሪካውያን በራሳቸው መቆም እንዲችሉ የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮሩ ትብብሮች ያስፈልጓቸዋል የሚል ሀሳብ ተራምዶበታል፡፡ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ውክልና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔ አባላት ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን አንፍሎ እና ጋዎ ቄቤ ወረዳዎች የሸኔ አባላት ከዘረፉት ሀብት እና ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ከኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ ቡድኑ ዘርፎት ከነበረው 56…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የ3 ዓመት ልጄ ላይ መሳሪያ በመደገን አስገድደው ደፍረውኛል- የወልዲያ ከተማ ነዋሪ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የ3 ዓመት ልጄ ላይ መሳሪያ አቀባብለው በመደገን አስገድደው ደፍረውኛል ስትል የወልዲያ ከተማ ነዋሪዎ የግል ተበዳይ ገለጹ፡፡ የወልዲያ ከተማ ከአሸባሪው ህወሃት ቡድን ነፃ መውጣቷን ተከትሎ ወራሪው…