Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 68 ሽጉጦችና ከ2 ሺህ በላይ የክላሽን ኮቭ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሠሩት የተቀናጀ ሥራ በተሽከርካሪ አካል በድብቅ በተዘጋጀ ስፍራ ተጭነው በህገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ የገቡ 68 ሽጉጦች እና ከ2ሺህ በላይ የክላሽን ኮቭ ጥይቶች መያዙን…

በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ገብነትንና አላስፈላጊ ጫናን በምርጫ ካርድ የመቅጣት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ በመግባትና አላስፈላጊ ጫና በመፍጠር ላይ የሚገኘውን የባይደን አስተዳደርና የዴሞክራት ፓርቲን በሜሪላንድ በምርጫ ካርድ ለመቅጣት ያለመ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ። የአሜሪካ ኢትዮጵያ ፐብሊክ ጉዳዮች…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ከ52 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ለመከላከያ ሰራዊት ከ52 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አስረከበ፡፡ ክልሉ ለመከላከያ ሰራዊት ያዘጋጀውን ድጋፍ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ…

ብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከፈረንሳዩ ጀኔራል ኤሌክትሪክ እና ከቻይናው ሲኖ ሃይድሮ ኩባንያዎች ጋር ብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ…

የግል መገናኛ ብዙኃን ለህብረተሰቡ መረጃ ከመስጠት ባለፈ ማህበራዊ ሀላፊነታቸዉን እየተወጡ ነው – የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል መገናኛ ብዙኃን ተቋማት በአሸባሪው ህወሃት ወረራ ምክንያት በአማራና በአፋር ክልሎች ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡…

በርካታ ህገ-ወጥ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ገንዘቦች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጋር በጋራ በመቀናጀት ሰሞኑን 42 የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ላይ ባደረገው ፍተሻ በርካታ ህገ-ወጥ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ገንዘቦች መያዙን አስታወቀ። ከተያዙ…

የወጣቶች የጤና መረጃ እና ክህሎት ማስፋፊያ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ጤና መረጃ እና ክህሎት ለማስፋፋት የሚያገለግል "የኔታብ" የተሰኘ የእጅ ስልክ መተግበሪያ ይፋ አደረገ። በጤና ሚኒስቴር የእናቶች እና የህፃናት ጤና እና…

የተለያዩ የትምህርት ተቋማት የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞንና የመራዊ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና የጎንደር ጎቶኒያል ኮሌጅ የትምህርት ማህበረሰብ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ ላይ ናቸው፡፡ የሰሜን ሸዋ የዞኑ ትምህርት ጽ/ቤት…

አምባሳደር አብዲ ዶላል መሐመድ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን እና በዚምባብዌ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እና በሌሎች የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፈነቶች ያገለገሉት አምባሳደር አብዲ ዶላል መሐመድ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…

የኦሮሚያ ክልል እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖች የአይነት ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል፣ የኦሮሚያ ክልል ሴቶች አደረጃጀት እንዲሁም የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአይነት ድጋፍ በተጨማሪ ከ22 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኦሮሚያ…