Fana: At a Speed of Life!

64 ሆስፒታሎች ዲጂታል የጤና ሥርዓቱን የሚያግዙ ቁሳቁሶች ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ለዲጂታል የጤና አገልግሎት ሥርዓት ማስጀመሪያ የሚውሉ 642 ኮምፒውተሮችን በክልሎች ለሚገኙ 64 ሆስፒታሎች አስረከበ፡፡ የጤና አገልግሎት ሥርዓት ዘመኑን በሚመጥን ቴክኖሎጂ እንዲታገዝ እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር…

የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በብቃት እየተወጣ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት እየተወጣ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ኃይል አዛዥ ሌ/ጄኔራል ምሃን ሰበርማኒያን ገለጹ። በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የ19ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የኢትዮጵያ ሰላም…

ለላቀ አኅጉራዊ ዕድገት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራን ማፋጠን ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ አኅጉር የላቀ የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራን ማፋጠን እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ከኤክስቴንሲያ ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የአፍሪካ ዲጂታል…

በአማራ ክልል ከተኪ ምርት ከ332 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት ከተኪ ምርቶች ከ332 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ያለፉትን ሰባት ወራት የሥራ አፈጻጸም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ፎረም በደቡብ ኮሪያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ200 በላይ የሚሆኑ የኩባንያ ባለቤቶች በተገኙበት የኢትዮጵያን እምቅ የኢንቨስትመንት እድል ለኢንቨስተሮች የሚያስተዋውቅ ፎረም በደቡብ ኮሪያ ሴዑል ተካሂዷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በሐዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሁለት ቀናት በሚኖረው ቆይታ፤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። የክልሉ መንግሥት…

ከማያውቁት አካል ለሚደረግ የስልክ ጥሪ መረጃ ከመስጠት መቆጠብ ይመከራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቪሺንግ (Vshing) መረጃ በማጥመድ ከሚፈጸሙ የጥቃት ዓይነቶች አንዱ በድምጽ ጥሪ አማካኝነት የሚፈጸም የጥቃት ዓይነት ነው። አጭበርባሪዎች ሕጋዊ አካል መስለው ስልክ በመደወል የግለሰቦችን የግል መረጃዎች፣ የይለፍ-ቃሎች፣ የክሬዲት ካርድ…

ፊንላንድ በትምህርት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ትብብር እንደሚቀጥል አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊንላንድ በትምህርት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር እያከናወነቻቸው ያሉ ዘርፈ-ብዙ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቃለች፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ከፊንላንድ አምባሳደር ሲኒካ አንቲላ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

አየርላንድ በኢትዮጵያ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትብብር እንደምትሠራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አየርላንድ በኢትዮጵያ የሴቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከአየርላንድ አምባሳደር ኦሊቪያ ሌስሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ በስኬት መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በጨረታው 27 ባንኮች መሳተፋቸውን ባንኩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስፍሯል፡፡ በዚህም አማካይ የምንዛሪ ጨረታ ዋጋ አንድ የአሜሪካን ዶላር 135…