Fana: At a Speed of Life!

በጎ ፈቃደኛ የትራፊክ አስተባባሪ ወጣቶች የሚለብሱት አንጸባራቂ ሰደርያ ቀለም ተቀየረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ሥር የሚገኙ የበጎ ፈቃደኛ ትራፊክ አስተባባሪ ወጣቶች አገልግሎት ሲሰጡ የሚለብሱት አንጸባራቂ ሰደርያ ቀለም ተቀየረ፡፡ አሁን አገልግሎት ላይ የዋለው አንጸባራቂ ሰደርያ ቀለም ደማቅ ብርቱካናማ መሆኑን…

አቶ ኦርዲን የጀጎል ቅርስ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት የጎብኚዎችን ቁጥር መጨመሩን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጀጎል ቅርስ የተከናወነው የመልሶ ማልማት ፕሮጀክት የቱሪስቶች ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል።…

የዑለማዎች መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማዎች ወይንም ሊቃውንቶች የሦስተኛ ዓመት መደበኛ ጉባዔውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል። ጉባዔው የሁለት ቀናት ቆይታ ሲኖረው፥ በተለያዩ ሃይማኖታዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ሀገራዊ…

ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በትኩረት መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በተለየ ትኩረት መስራት እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እፀገነት መንግስቱ አሳሰቡ። ብሔራዊና ክልላዊ የፍልሰት ትብብር ጥምረቶች…

በ150 ሚሊየን ብር የተገነባው የዘይት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በ150 ሚሊየን ብር የተገነባው የዘይት ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት፤ በክልሉ በተለይም ለዘይት ፋብሪካ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች በስፋት እንደሚመረቱ ጠቅሰዋል፡፡…

የብልጽግና እና ኤኬ ፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ ቀጥሏል- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ እና በቱርኩ ኤኬ ፓርቲዎች መካከል ያለው ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠሉን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ ለጨረታ የሚቀርበው የውጭ ምንዛሪ መጠን 60 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን÷ ጨረታው ለሁሉም ባንኮች ክፍት እንደሚሆን…

በኢትዮጵያ ከአድሏዊነት ነፃ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥበት ሥርዓት ተዘርግቷል – አቶ መሐመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከአድሏዊነት ነፃ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥበት ሥርዓት ተዘርግቷል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ። የሰላም ሚኒስትሩ በሞሮኮው መሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሴክሬታሪ መሐመድ ረፊቅ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር የሁለቱን ሀገራት…

አርዓያ መሆን የቻለው ብርቱ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ ብርታት እና በስኬቱ ለበርካቶች ምሳሌ መሆን የቻለው ባለታሪካችን ብዙዐየሁ ሙሉጌታ (ኢ/ር) ይባላል። ባለታሪካችን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ የመጀመሪያ ዲግሪውን እንዲሁም ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሰስቴነብል ኢነርጂ ኢንጂነሪንግ…

በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ከፍተኛ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቴክኒክ እና ሙያ ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ለአካባቢው ልማት ትልቅ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና…