Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2021 የቢዝነስ ተጓዦች የአፍሪካ ምርጥ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2021 የቢዝነስ ተጓዦች ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአፍሪካ ግዙፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ በሆነው…

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ  የኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ወደ ስፍራው ያቀናሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ  በኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን ተከትሎ ዛሬ ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡ የኩዌት እግር ኳስ ማህበር ሰሞኑን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ÷  …

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ በሚካሄደው 14ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሴናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች የ 5 ነጥብ ልዩነት ያላቸዉ ሲሆን÷ በጨዋታዉ የማይክል አርቴታ ቡድን የሚያሸነፍ…

ነፃ የወጡ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስተባብር ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ቡድን ነፃ የወጡ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስተባብር ቡድን ማቋቋሙን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነፃ የወጡ…

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሰብል ከመሰብሰብ በተጨማሪ አርሶ አደሮች ወቅቱ የሚጠይቀውን ምርት አምርተው ለገበያ እንዲያቀርቡ ለማድረግ የማኅበረሰብ አቀፍ…

በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያሰባሰቡትን ድጋፍ ለመከላከያ ሚኒስቴር አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን በተለያዩ የሥራ መስኮች የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሁለተኛ ጊዜ ያዋጡትን 23 ሺህ 655 የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለመከላከያ ሚኒስቴር አስረከቡ፡፡ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ…