የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል 137 ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የአስቸኳይ ጊዜ ክልከላ በነበረበት ጊዜ በድንገተኛ ፍተሻዎች የተለያዩ ተጠርጣሪዎችን መያዝ መቻሉን ተናግረዋል። በዚህም በርካታ ጥይቶችና የጦር መሳሪያዎች እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር መዝመት ሁሉም ነገር ከአገር በታች መሆኑን አመላካች ነው -የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር መዝመት ሁሉም ነገር ከአገር በታች መሆኑን አመላካች ነው ሲሉ የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ የክተት ጥሪውን ተቀብለው ዘመቻውን ለመቀላቀል መወሰናቸውንም ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህወሓትና ሸኔ ጋር አገር በማተራመስና በማፍረስ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ ያሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሽብርተኞቹ ህወሓትና ሸኔ ጋር የህቡዕ ትስስር በመፈፀም አገር በማተራመስና በማፍረስ ሴራው ውስጥ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ ያሉ ተጠርጣሪዎችን በህግ ቁጥጥር ስር የማዋሉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ከህወሓትና ሸኔ የጥፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መደበኛ መታወቂያ ለሰራተኞቻቸው የሚሰጡ ተቋማት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ መታወቂያ ለሰራተኞቻቸው የሚሰጡ አንዳንድ የመንግስትና የግል ተቋማት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታው ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ቀንአ ያደታ በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለጋዜጠኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች መብት ሊከበር የሚችለዉ የይስሙላ ያልሆኑ እርምጃዎች ሲወሰዱ ነው- ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴቶችን መብት ከመፈክር አዉርደን ተግባራዊ የሚሆንበትን መሰላል ማዘጋጀት አለብን ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚደንቷ የፀረ-ፆታ ጥቃት ቀንን አስመልክተዉ ባደረጉት ንግግር÷ የሴቶችን መብት ለማስከበር የ365…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን አሁን የገጠማት ፈተና በታሪክ ከገጠሟት ሁሉ የተለየ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ እና ነባራዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ዙሪያ መክረዋል፡፡ በምክክር መድረኩ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ በሚመለከት በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በካሊፎርንያ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርንያ ግዛት ቤይ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ10ሚሊየን ብር በላይ በተለያዩ አካባቢዎች በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ የማህበረሰብ ክፍል ድጋፍ አደረጉ፡፡ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ እየተዋጋች ትገኛለች፤ ይህ የእጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገሪቱ ሊከሠት የሚችለውን የምርት እጥረት ለመቅረፍ እየሰራን ነው – የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቱ እያካሄደች ባለችው የህልውና ዘመቻ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የግብርና ምርቶች እጥረት ሊቀርፍ የሚችል ስራ እየተሰራ መሆኑን ሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ መስፍን ቃሬ፥ ጦርነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ ህገወጥ የጦር መሳርያዎችና 14 ሺህ ሃሰተኛ የብር ኖቶች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ የተለያዩ ህገወጥ የጦር መሳርያዎች ጨምሮ 14 ሺህ ሃሰተኛ የብር ኖቶች መያዛቸውን የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ኮማንደር ፉፋ መገርሳ አስታወቁ። ኮማንደር ፉፋ መገርሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረብርሀን ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኮ/ር ታዬ ሀብተጊዮርጊስ በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'የደህንነት ስጋት ናቸው' ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ከእስር በመፍታት የተጠረጠሩት የደብረብርሀን ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ኮማንደር ታዬ ሀብተጊዮርጊስ በቁጥጥር ስር ዋሉ። የከተማው ሰላምና ደህንነት ፅህፈት ቤት ሀላፊ…