Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የወገን ጦር ካሳጊታን መቆጣጠሩን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር ባስተላለፉት መልዕክት የወገን ጦር በከፍተኛ ሞራልና ወኔ እየተዋጋ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም ጠላት የያዛቸውን ቦታዎች እያስለቀቀ መሆኑን ጠቅሰው፥ ጠላት የወገንን ጦር የመገዳደር አቅም እንደሌለውም ነው…

አርቲስት ታማኝ በየነን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦችና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ታማኝ በየነና ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እንዲሁም የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ። ፖለቲከኛ ነአምን ዘለቀ እና ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳም ወደ ግንባር ከዘመቱት…

በጂቡቲ ዓለም ዓቀፉ የ #በቃ ንቅናቄ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ ላይ እየተደረጉ ያሉ ጫናዎችን አውግዘዋል፡፡ በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በጅቡቲ አርታ በተካሄደው በ14ኛው የአፍሪካ…

የመኖሪያ ቤታቸውን ሽጠው ለመከላከያ ሰራዊት 2 ሚሊየን ብር የለገሱት እናት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወ/ሮ ቦጋለች ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ሉአላዊነትን ለማስከበር ወደ ግንባር ዘምተው ዝም ብዬ ማየት የለብኝም በማለት የመኖሪያ ቤታቸዉን በመሸጥ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የ2 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር መዝመታቸው ሕዝቡን ለድል አነሳስቷል ሲሉ የአፋር ክልል አመራሮች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር መዝመታቸው የአፋር ክልል ሕዝብን ይበልጥ ለሌላ ድል እንዲነሳሳ አድርጓል ሲሉ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ፡፡ የአፋር ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ…

የከተማ ግብርና የሙከራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላንና ልማት ሚኒስቴርና ፋርም አፍሪካ በተሰኘው ዓለም አቀፍ ድርጅት አማካኝነት በሙከራ ደረጃ የተከናወነው የከተማ ግብርና ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ተደርጓል። በቢሾፍቱ ከተማ በተከናወነው ስነስርዓት ላይም የፕላንና ልማት፣ የከተማ…

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን በወሎ ግንባር በመገኘት የ1 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን በወሎ ግንባር በመገኘት የ1 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስና አይነት ድጋፍ ለሰራዊቱ አድርጓል። ኮሚሽኑን በመወከል ድጋፍ ያደረጉት ኮሚሽነሯ ወይዘሮ ለሊሴ ነሜ እንደተናገሩት ድጋፉ ከሰራተኛው የተሰበሰበ…

የተጐዱ የሠራዊት አባላትን ለማከም የሚያስችሉ ግብአቶችን ማቅረብ ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን ግዴታችን ነው- ፕ/ር ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስና የመኪና ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕ/ር ጣሰው ወ/ሃና…

ቦርዱ የተጠርጣሪዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ ተዘዋውሮ ተመለከተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የተጠርጣሪዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ ተመልክቷል፡፡ ቦርዱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ እና በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ሰብኣዊ መብት አያያዝ ምን…

የኢሚሬትስ ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሰብዓዊ ቀውሱ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን በኢሚሬትስ ቀይ ጨረቃ በኩል የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ መቀጠሏን ገለጸች። የጤና ሁኔታን ለማሻሻልና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከል የሚረዱ…