የሀገር ውስጥ ዜና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህጋዊ ምላሽ እያገኘ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ራስን በራስ የማስተዳደር ህገ-መንግስታዊ ጥያቄ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ምላሹ የጦር አፈሙዝ ሳይሆን አስፈላጊውን ህጋዊ ምላሽ መስጠት ነው። ዛሬ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ለረጅም ጊዜ ሲያነሳው የነበረው የክልል እንሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ዛሬ በይፋ የተመሰረተውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የመላውን ጥቁር ሕዝብ ትግል እያካሄደች ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመላውን ጥቁር ሕዝብ ትግል እያካሄደች መሆኑን የዚምባብዌው ፓን አፍሪካ አቀንቃኝና የታሪክ ባለሙያ ማፖንጋ ጆሹዓ ገለጹ። ኢትዮጵያን በዘመናት ታሪኳ በምዕራባውያን ፍላጎትና ጫና ሥር ለማስገባት በርካታ ሴራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላቶቻችንን በብሩህ ተስፋችንም ጭምር ፊታቸው ጠቁሯል ₋ ኢዜማ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)አበውስጥና በውጪ ጠላቶች የተደቀነባትን አደጋ በጀግኖች ልጆቿ መራር ትግልና መሰዋዓትነት በድል እንደመትወጣ ሙሉ እምነት አለው፡፡ ጠላቶቻችንን በደማቅ የአሸናፊነት ታሪካችን ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ደመረ ለገሰ ወደ ግንባር ሊዘምት ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ደመረ ለገሰ የኢትዮጵያን ህልውና ለመታደግ ወደ ግንባር ሊዘምት መሆኑን ገለጸ። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ “ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ወደ ትግሉ ሜዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዲስ ለተመሠረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች እና ወደ አመራርነት ለመጣችሁ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ። የኢትዮጵያ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ክልል የአማራ ክልል መንግስት ድጋፍ አይለየውም – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በይፋ በአዲስ ለተመሠረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ክልልን ለማጠናከር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሁለንተናዊ ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር ማቅናታቸው የዚህ ትውልድ ታሪክ ሆኖ ሊጠራ ይችላል – የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተከፈተባትን ጦርነት ለመምራት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር ማቅናታቸው በዚህ ትውልድ የተፈጸመ የመጀመሪያ ታሪክ ሆኖ ሊጠራ የሚችል ተግባር ነው አሉ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች። ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምስረታን በማስመልከት የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ዛሬ በይፋ የተመሰረተውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ምስረታ በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የአዳዲስ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ500 ሄክታር በላይ የመስኖ መሬት በዘር ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር ከ500 ሄክታር በላይ የመሥኖ መሬት በስንዴ ዘር እንዲሸፈን አደረገ፡፡ በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት ወረራ ባላደረገባቸው አካባቢወች የሚገኙ ዩኒቨርሲቲወች በጥቂቱ…