ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና አፍሪካ ንግድ በመጀመሪያዎቹ 9 ወራት አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ ከጥር እስከ መስከረም 2021 ድረስ 185 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረወሰን ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ38 ነጥብ 2 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በጉልበት የመጡባትን ታሸንፋለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ ለሀገር ክብር ለሚዋደቀው መከላከያ ሠራዊት ያሰባሰበውን ድጋፍ የማስረከብ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ክፍለ ከተማው በገንዘብ ከ 63 ነጥብ 4 እንዲሁም በአይነት ከ26 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክፍለ ከተማው ለህልውና ዘመቻው ያሰባሰበውንድጋፍ እያስረከበ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ ለሀገር ክብር ለሚዋደቀው መከላከያ ሠራዊት ያሰባሰበውን ድጋፍ የማስረከብ መርሃ ግብር እያካሄደ ነው፡፡ ክፍለ ከተማው በገንዘብ ከ 63 ነጥብ 4 እንዲሁም በአይነት ከ26 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት አይደለም ኢትዮጵያን ትግራይን እንኳን የማስተዳደር ዕድል የለውም – የፋኖ ብርጌድ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን አይደለም ኢትዮጵያን ይዞ ሊያስተዳድር በቀጣይ ትግራይን እንኳን የማስተዳደር ዕድል የለውም ሲሉ የፋኖ ብርጌድ መሪ ሻለቃ ሰፈር መለሰ ተናገሩ፡፡ ፋኖ ከወትሮው በተለየ በመንግስት ፈቃድና ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑ አገርን ለማፍረስ የሚሰራው የሽብር ተግባር ያረጀ ያፈጀ ነዉ -የቀድሞ ሰራዊት አባላት ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሃት የውሸት ፕሮፓጋንዳዎችን እየነዛ አገርን ለማፍርስ እየሄደበት ያለው አካሄድ ከ1983 እና ከዚያ በፊት ከነበረው እንቅስቃሴው የማይለይ መሆኑ የቡድኑን አዲስ ነገር የመፍጠር ችሎታ ማነስ የሚያሳይ ነው ሲሉ የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ መረጃ የህወሓት የውጊያ ስልት በመሆኑ መረጃዎችን በሚገባ መመርመር እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት የአሸባሪው ህወሓት አንዱ የውጊያ ስልት በመሆኑ የሚደርሱንን መረጃዎች በሚገባ መመርመር አለብን ሲሉ የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ገለጹ። የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንን የሆኑት ብርጋዴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ መረጃ የህወሓት የውጊያ ስልት በመሆኑ መረጃዎችን በሚገባ መመርመር እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት የአሸባሪው ህወሓት አንዱ የውጊያ ስልት በመሆኑ የሚደርሱንን መረጃዎች በሚገባ መመርመር አለብን ሲሉ የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ገለጹ። የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንን የሆኑት ብርጋዴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ60 በላይ የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከ60 በላይ የግብርናና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ገቢን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። በኮሚሽኑ የኤክስፖርት ፕሮጀክቶች ፋሲሊቴሽን ዳይሬክተር ሳሙኤል አሰፋ ÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከባድ የወፍ ጉንፋን በእስያ እና አውሮፓ መከሰቱ ተሰማ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የወፍ ጉንፋን በእስያ እና አውሮፓ መስፋፋቱን ለዓለም አቀፉ የእንስሳት ጤና ተቋም የደረሰ ሪፖርት አመላከተ። ኤች 5 ኤን 6 የተባለው ቫይረስ በእስያ ደቡብ ኮሪያ፣ ቻይና እና ጃፓን በከፍተኛ ደረጃ መዛመቱም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይሉ በኤር ፖሊስ ኮማንዶ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በመጀመሪያ ዙር በኤር ፖሊስ ኮማንዶ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ፡፡ በሰራዊታችንና በህዝባችን መስዋዕትነት የተደቀነብን የህልውና አደጋ እየተቀለበሰ ይገኛል ሲሉ የአየር ኃይሉ ምክትል አዛዥ…