Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት በሀረሪ የአብሮነት እሴት እንዲከሰም ይሰራ ነበር- የክልሉ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሐረሪ ክልል ሲያካሂደው በነበረው የከፋፍለህ ግዛ ስልት በህዝቦች መካከል የጠላትነት ስሜት እንዲጎለብትና በብሔር ብሔረሰቦች እና ሀይማኖቶች መካከል የነበረው የመቻቻል፣ የፍቅር፣ የአንድነት እሴቶች እንዲከስም አድርጎ ቆይቷል…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሀገርን ህልውና ለመታደግ ያለመ በመሆኑ ሁሉም ሀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሰራዊት አባላትና በምስራቅ ወለጋ ዞን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ አባላት እንደ ሀገር በተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር አፈፃፀም እና የአስፈፃሚ አካላት ሚና ላይ ተወያዩ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ…

የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ አመራሮች ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ሊለግሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር ለጠቅላይ ዐቃቤ ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍል አመራሮች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል፡፡ አመራሩ በ 8 ወር ተከፍሎ የሚያልቅ የአንድ ወር…

ማህበሩ 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ እና አልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚድ ዋይፈሪዎች ማህበር በአማራ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ጤና ተቋማትና ለተፈናቀሉ ወገኖች 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁስና አልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…

ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ግንኙነት የነበራቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚከለክላቸው ተግባራት በመሳተፍና ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ግንኙነት ፈጥረው ለጠላት እገዛ በማድረግ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። ከተጠረጠሩ…

አገራዊ ግዴታችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – የአራዳ ክፍለ ከተማ ሴቶች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገር መከላከያ ሠራዊት ስንቅ ከማዘጋጀት ባሻገር የሚጠበቅባቸውን ሌሎች አገራዊ ግዴታዎችን ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ ሴቶች ገለጹ፡፡ የክፍለ ከተማው አስተዳደርና የእናት አገር ጥሪ ኮሚቴዎች ባስተባበሩት…

የባእከር ጊዜያዊ የፖሊስ ማሰልጠኛ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይሎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የባእከር ጊዜያዊ የፖሊስ ማሰልጠኛ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የአማራ ልዩ ኃይል አባላት አስመርቋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ…

ማህበሩ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ100ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማህበሩ ለመከላከያ ካደረገው የብር ድጋፋ ባሻገር÷ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ሳሙና፣ ዱቄት፣ የምግብ…

እርዳታና ብድር መከልከል ምዕራባውያን እጅ ለመጠምዘዝ የሚጠቀሙበት መሣሪያ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን የውጭ ተጽዕኖዎችን በጋራ በመመከት በኢኮኖሚ ራሷን የቻለች ጠንካራ አህጉር ለመገንባት በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ገለጹ፡፡ ምዕራባውያን አፍሪካ ላይ ጫና በመፍጠር…

ዳያስፖራው በሚችለው ሁሉ ኢትዮጵያን የሚደግፍበት ጊዜው አሁን ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በገንዘቡና በእውቀቱ ኢትዮጵያን የሚደግፍበት ጊዜው አሁን ነው ሲል አርቲስት እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ ገለጸ። ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት በኢትዮጵያ ላይ የተጋረጠው የሕልዉና አደጋ ለመመከት በሚደረገዉ ጥረት…