Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በደብረ ብርሃን ከተማ ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ አሸባሪውን ቡድን ለማጥፋት…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማይካድራ ጭፍጨፋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው ከ265 ሺህ ብር በላይ ወጭ በማድረግ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ተጎጅዎችና ለሟች ቤተሰቦች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ዩኒቨርሲቲው ተጎጂ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም ማቀዱን ገልጾ÷ በአሁኑ ጊዜ ግን…

የመንግሥት ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችንና የአቅመ ደካሞችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ግብርና መምሪያ የመንግሥት ሠራተኞችን በማስተባበር በባሶና ወራና ወረዳ የዘማች ቤተሰቦችን እና የአቅመ ደካሞችን የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ወርቃለማሁ ኮስትሬ በተባበረ ክንድ የደረሰ…

አሸባሪው ወራሪ ኃይል በዋግኽምራ እየተደመሰሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ እና የክተት ጥሪ ዘማቾች በሚወስዱት የተቀናጀ እርምጃ አሸባሪው ወራሪ ቡድን እየተደመሰሰ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በድሃና፣ በአምደወርቅ፣…

የህልውናውን ጦርነት ከመመከት ባሻገር ድህነትን መከላከል ለነገ የማይባል ተግባር ነው – ዶ/ር አስራት አፀደወይን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከፈተብንን የህልውና ጦርነት ከመመከት ጎን ለጎን ረሀብንና ድህነትን ከወዲሁ መከላከል ለነገ የማይባል ተግባር ነው ሲሉ የጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ገለጹ፡፡ በጎንደር ከተማ የገጠር ቀበሌዎች…

የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ቅዳሜ በካናዳ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ወጣቶች ያዘጋጁት የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን ቅዳሜ በካናዳ መዲና ኦቶዋ እንደሚካሄድ የኢትዮ-ካናዳውያን ዩዝ ኔትወርክ ጥምረት አስታወቀ፡፡ ህዳር 11…

በጥቅምት ወር ከ53 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ብቻ ከ53 ቢሊየን በላይ ብር መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ÷ በጥቅምት ወር 56 ቢሊየን 588 ሚሊየን 899 ሺህ 862 ብር ከ73 ሣንቲም ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 53 ቢሊየን 906 ሚሊየን…

ኢትዮጵያን ወደ ሰላም ለመመለስ እየታገሉ መሆናቸውን የጋሽና ግንባር ዘማቾች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ወረራ ፈጽሞ የወገን ጦር ባደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ ቢባረረም እንደገና በዞኑ ስልቱን ቀይሮ ለመግባት እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ ፍጹም አይሳካለትም ሲሉ በጋሸና ግንባር ያሉ ዘማቾች ተናገሩ፡፡…

በፊንፊኔ ዙሪያ በአቃቂ ወረዳ በ350 ሄክታር መሬት የመስኖ ልማት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ ገመዳ ቀበሌ 350 ሄክታር መሬት የመስኖ ልማት ስራ ተጀምሯል። በዛሬው እለት በልዩ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የመስኖ ልማት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር የተካሄደ ሲሆን፥ በልዩ ዞኑ 18 ሺህ 100…

ምርት ገበያው ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶችን አገበያየ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የግብርና ምርቶችን በ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 17 ሺህ 690 ቶን ቡና፣ 15 ሺህ 445 ቶን ሰሊጥ፣ 3 ሺህ 24 ቶን…