አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ እየሞከሩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ ቢሞክሩም፤ በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የተመሠረተውን ክብርና አንድነት መቼም ሊነኩት አይቻላቸውም ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ምክንያቱም እኛ በከፍታ፣ በጽናትና በአንድነት ለኢትዮጵያ የምንቆም÷ ኩሩ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኮራን አፍሪካውያን ነን ሲሉ በፌስቡክ ገጻቸው አስፍረዋል፡፡