Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ ምዕራፍ የራሳችንን ጉዳይ በራሳችን እንደምንፈጽም ያሳየ ነው- ዶክተር ሄኖክ ስዩም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመረው አዲስ ምዕራፍ የራሳችንን ጉዳይ በራሳችን እንደምንፈጽም ያሳየ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሄኖክ ስዩም ገለጹ። አዲሱ ምዕራፍ ጉዳዮቻችንን በራሳችን አቅም…

ተፎካካሪ ፓርቲዎች በአዲሱ ካቢኔ መካተታቸው የሀገሪቱን እድገትና አንድነት ያጠናክራል- የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የሚኒስትሮች ሹመት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካተታቸው የሀገሪቱን ዕድገትና የሕዝቦችን አንድነት እንሚያጠናከር የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ሹመቱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የዋናው መ/ቤትና ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ አልምፀሃይ ጳውሎስ እና የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር…

የቻይና መንግስት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንኳን አለዎትመልዕክት አሰተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና መንግስት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አለዎት መልዕክት አሰተላለፈ። የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ኢትዮጵያ አዲስ ውጤት…

የጥቅምት ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የጥቅምት ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ንግድና ቀጠናዊ ትስስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሁሉም ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ መስከረም…

ደቡብ ኮርያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲዮክ ሂ÷ ኢትዮጵያ ሠላምና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት ስኬት ሀገራቸው አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጹ። አምባሳደር ካንግ ሲዮክ ሂ ÷ ሁለቱ ሀገራት ጠንካራ…

በወላይታ ዞን 78 ሺህ 86 ሄ/ር ማሳ በመኸር ሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በመኸር እርሻ ወቅት በዘር ለመሸፈን ከታቀደው 76ሺህ 182 ሄክታር ማሳ 78 ሺህ 86 ሄክታሩ በዘር መሸፈኑን የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊው አቶ ጴጥሮስ ወልደማሪያም ተናግረዋል።…

ለስኳር ህሙማን ኢንሱሊን በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለስኳር ህሙማን ኢንሱሊን በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ማድረግ እንደሚችል "አይ ኬር" የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። ፕሮጀክቱን ይፋ ያደረጉት የስኳር ህሙማን ማህበር፣ የጤና ሚንስቴር ፣ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ እና…

አቶ መላኩ አለበል የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አዲስ ከተሾሙት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

አቶ አብርሃም አለኸኝ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት አቶ አብርሃም አለኸኝን በሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዘርፍ አስተባባሪ እንዲሆኑ ሹመት ሰጥተዋል:: አቶ አብርሃም የዲሞክራሲ ስርዓት…