Fana: At a Speed of Life!

ተቋማት በሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ- ኢመደኤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የህዝቦቿ ጠላቶችና ተባባሪዎቻቸው ከውስጥና ከውጭ ሆነው የሳይበር ምህዳሩን በመጠቀም በተለያዩ የመሰረተ ልማትና የመረጃ አውታሮች ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ለመፈጸም እያደረጉት ያለው ሙከራ አለመሳካቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

በቅርቡ ከፖሊስ ሥነ ምግባር ውጭ ድብደባ ለደረሰባት ግለሰብ መኖሪያ ቤት ተበረከተላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ የስራ ዕድል የተፈጠረላት ሰሚራ መሀመድ በዛሬው ዕለት መኖሪያ ቤት ተሰጥቷታል፡፡ ቤተሰቦቿ፣ አመራሮችና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት ነው የቁልፍ ርክክብ ስነ ስርዓቱ…

ስካይ ያለ ዲሽ ሳህን መስራት የሚችል የቴሌቪዥን ስርጭት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የእንግሊዝ የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት ስካይ የሳተላይት ሳህንን አስፈላጊነት በማስወገድ ስርጭቶችን በበይነ መረብ በኩል የሚያስተላልፍ የቴሌቪዥን ብሮድካስት ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ይፋ የተደረገዉ ሲስተም እንደ ሳምሰንግ…

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የመንግስት ምስረታ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ለአዲሱ ሚኒስትርም የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን…

ኮርፖሬሽኑ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የ20 ሚሊየን ብር ቦንድ ገዛ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲውል የ20 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዥ ፈጸመ። የቦንድ ግዥ ድጋፉን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ዶክተር…

ኤጀንሲው ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ /ኢመደኤ/ በአሸባሪዉ የትህነግ ቡድን ከቤት ንብረታቸዉ ለተፈናቀሉ የአፋር ክልል ነዋሪዎች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ እንደገለጹት÷…

የሚኒስትሮቹ ሹመት የበለጸገች ሃገርን ለመገንባት መሰረት የጣለ ነው-የደብረ ብርሃን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተሰየመው አዲሱ የአስፈጻሚ አካላት ሹመት የበለጸገች የጋራ አገር ለመገንባት መሰረት ጥሏል ይላሉ የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ ለኢዜአ በሰጡት አስተያየት እንዳመለከቱት…

ካቢኔው ለአገርና ለህዝብ የተሻለ ሰርተው ለውጥ የሚያመጡ ተሿሚዎችን ያካተተ ነው – የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን

አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተሰየመው ካቢኔ በትምህርት ዝግጁነትም ሆነ በልምድ የካበተ አቅም ያላቸውና ለአገርና ለህዝብ የተሻለ ሰርተው ለውጥ የሚያመጡ ተሿሚዎችን ያካተተ መሆኑን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ። የካቢኔ አባላቱ በሰላምና…

የኑሮ ውድነትን ባባባሱ የንግድ ተቋማት ላይ ሕጋዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የኑሮ ውድነቱን በሚያባብሱ የንግድና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ በተወሰደ እርምጃ 113 የንግድ ቤቶች መታሸገቸውን የከተማ ዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡ ወቅቱን ተገን አድርገው የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ…

ሃገራችንን በጋራ ለመገንባት ቆርጠን ተነስተናል- ከተፎካካሪ ፓርቲዎች የተሾሙ የካቢኔ አባላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በአዲሱ የአስፈጻሚ አካል ስልጣን ማጋራቱ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል መተማመን በመፍጠር ለሃገር ችግር የጋራ መፍትሄ ለማምጣት ትልቅ ዕድል የሚሰጥ ነው የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የኦነግ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ…