የሀገር ውስጥ ዜና የአዲሱ መንግስት ምስረታ ሂደት ለዴሞክራሲ መጎልበት ተስፋ የሚሰጥ ነው – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲሱ መንግስት ምስረታ ሂደት ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ መጎልበት ተስፋ የሚሰጥ መልካም ጅምር ከመሆን ባለፈ የአዲስ ምዕራፍ ማሳያ ነው ሲሉ ኢዜአ ያነጋገራቸው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ። በዩኒቨርሲቲው የህግ መምህር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ምስረታው የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት ሚናው የጎላ ነው – ተፎፎካካሪ ፓርቲዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ምስረታው የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት የጎላ ሚና እንዳለው የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ገለጹ፡፡ የደሴ ከተማ ቅርንጫፍ ኢዜማ ፓርቲና የደቡብ ወሎ ዞን አብን ጽህፈት ቤት አመራሮች÷ በመንግስት ምስረታው ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ የ “ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ” እንዲሆን ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ አንድ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እንደሚያስፈልጋት በቀረበው ትንታኔ መነሻነት የቀድሞ ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ የ "ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ" እንዲሆን መወሰኑን ዩኒቨርስቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገሬ በምትፈልገኝ አገልግሎት እሰማራለሁ-ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በቀጣይ ሀገሬ በምትፈልገኝ አገልግሎት እሰማራለሁ ሲሉ ገለጹ፡፡ ለኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ሚንስትር እና ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም26 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፓም ሚንህ ቺንህ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ላኩ። ቬትናም እና ኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሰረቱበት እ.ኤ.አ.ከ1976 ጀምሮ ጠንካራ ወዳጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና ይህ ወቅት መጪውን ታሪካችንን በደማቁ የምንፅፍበት አዲስ ምዕራፍ ነው – ኢንጂነር ታከለ ኡማ ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትልቅ ሀገር ፣ ታላቅ ሕዝብን ማገልገል ክብርም መታደልም ነው፤ ወቅቱም መጪውን ታሪካችንን በደማቁ የምንፅፍበት አዲስ ምዕራፍ ነው ሲሉ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። በዛሬው ዕለት የማዕድን ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አባላት የማእረግ ሹመት ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ኃይል ማዕከላዊ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ሹመት ሰጠ፡፡ በሐረር ሜዳ በተከናወነው ስነስርዓት ላይ በመገኘት የአየር ኃይል ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራዋን ቱርክ እንገነባለን – ረጅብ ጣይብ ኤርዶሃን ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠንካራዋን ቱርክ እንገነባለን ሲሉ የቱርኩ ፕሬዚደንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶሃን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚደንቱ በኤ ኬ ፓርቲ የፓርላማ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ለልማትና ለዲሞክራሲ ግንባታ በተረባረብን ቁጥር ታላቅ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ መንግስት ለሰላም ማስፈንና የኑሮ ዉድነትን ለማረጋጋት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተዉ መንግስት የኑሮ ዉድነትን ማረጋጋትና ሰላም ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ የሰጡ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ አዲስ የተመሰረተው መንግስት ሰላምን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአቦካዶ ምርት ለውጭ ገበያ ሊቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የአቦካዶ ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለአቦካዶ አምራች ገበሬዎች እና አስተዋጽኦ ላደረጉት አካላት የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ…