Fana: At a Speed of Life!

884 ቀበሌዎች ከሴት ልጅ ግርዛትና ያለ ዕድሜ ጋብቻ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ነፃ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 884 ቀበሌዎች ከሴት ልጅ ግርዛትና ያለ ዕድሜ ጋብቻ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ነፃ መሆናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአጠቃላይ ከሴት ልጅ ግርዛትና ያለ ዕድሜ ጋብቻ ነፃ የወጡ ቀበሌዎችን ሽፋን 47 ነጥብ 86 በመቶ መሆኑንም…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር ለመወያየት ዝግጁ መሆናቸውን ክሬምሊን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር የስልክ ውይይት ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ክሬምሊን አስታወቀ፡፡ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ሩሲያ ከትራምፕ ጋር ለሚደረገው ውይይት የዋሽንግተንን ምላሽ…

ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንዱ ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ ሀሰን መሀመድ ከኩባንያው ተወካዮች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…

ዘላቂ ልማትን ለማፋጠን በቴክኖሎጂ መታገዝ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ልማትና ዕድገትን ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ ውጤቶች የታገዘ ሥራን ማጠናከር እንደሚገባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ ዘላቂ ልማትና ዕድገት ላይ ያተኮረ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ጉባዔ በመቐለ…

የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ስኬታማ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ስኬታማ እንዲሆን በቂ ዝግጅት መደረጉን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የልዩ (ቪአይፒ) ፕሮቶኮል አጃቢዎች እና የአሽከርካሪዎች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት…

በኮንትራት ፋርሚንግ ከለማው ማሳ ከ37 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም ክልሎች በ2016/17 የምርት ዘመን በግብርና ምርት ውል (ኮንትራት ፋርሚንግ) ከለማው ማሳ 37 ሚሊየን 990 ሺህ 82 ኩንታል ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህ ምርት የሚጠበቀው በኮንትራት ፋርሚንግ…

የለውጡ አዳዲስ እሳቤዎች ለዜጎች የሥራ ዕድል እንዲፈጠር አስችለዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ ገቢራዊ በተደረጉ አዳዲስ እሳቤዎች በየዓመቱ ከአራት ሚሊየን ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል የመፍጠር አቅም መገንባቱን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የክኅሎትና ፈጠራ መር…

በግማሽ ዓመት ከ2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ ነዳጅ መገዛቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሥድስት ወራት በሀገር ውስጥ ለሽያጭ የሚውል 2 ሚሊየን 41 ሺህ 135 ነጥብ 332 ሜትሪክ ቶን ነዳጅ ግዥ መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ለመግዛት ታቅዶ የነበረው 2 ሚሊየን 216 ሺህ 189 ሜትሪክ ቶን መሆኑን የነዳጅና…

ከዱር እንስሳት አጠቃቀም ከ62 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት 74 ሺህ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮችን ጎብኝተዋል፡፡ በግማሽ ዓመቱ በአጠቃላይ ከእንስሳት አጠቃቀም ከ62 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ…

በቀጣናው የኢንተርኔት መለዋወጫ ነጥቦችን ተደራሽነት በማስፋት ውጤቶችን ማስመዝገብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት መካከል የኢንተርኔት መለዋወጫ ነጥቦችን ተደራሽነት በማስፋት አዳዲስ ውጤቶችን ማስመዝገብ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስገነዘበ። ለሶስት ቀናት ሲካሄድ…