የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን እንድትቀላቀል እንደግፋለን አሉ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን፣ ሩሲያ እና ብሪታኒያ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል እያደረገች ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ አስታወቁ። በጄኔቫና ኦስትሪያ የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የተጀመሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን በመሰረታዊነት ለመፍታት የተጀመሩ የሪፎርም ትግበራና የዝግጅት ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር…
ስፓርት ዎከር ወደ ኤሲሚላን … ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ የክንፍ ተከላካይ ካይል ዎከር በውሰት ውል ወደ ጣሊያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን ለመዘዋወር ከስምምነት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በውሉ መሰረት ኤሲሚላን የ34 ዓመቱን ተጫዋች በቋሚነት የማስፈርም መብት ማግኘቱ ተነግሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤምባሲው የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ባለስልጣን አገልግሎትን አደነቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘመነ መምጣቱን የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮች ገለጹ። ባለስልጣኑ ለኮር ዲፕሎማቶች የውጭ መንጃ ፈቃድ ቅያሬ፣ የእድሳትና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ፓርላሜንታዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚራ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ አኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ያለውን ፓርላሜንታዊ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሠራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር)…
ቢዝነስ ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ባላት የተለያየ መልክዓ ምድር እና ምቹ የአየር ንብረት ብዝሃ-ምርቶችን አምርታ ለዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና 10 ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሁለት ዓመት ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከርዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ከሆኑት ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር የጤና ሚኒስቴር ድጋፍ እንዲጠናከር ጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር ጤና ሚኒስቴር የተለያዩ አካላትን በማስተባበር እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ85 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ማሻሻያ ፕሮጀክት ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ85 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የባቲ ከተማ ንጹህ የመጠጥ ውኃ ማሻሻያ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ፡፡ በፀሐይ ኃይል የሚሠራው ይህ ፕሮጀክት 5 ሺህ 750 ወገኖችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡ በውኃ እና ኢነርጂ…