Fana: At a Speed of Life!

የሲቪክ ማህበራት በምርጫው ያሳዩትን አቅም በሌሎች ሀገራዊ አጀንዳዎች ሊጠቀሙበት ይገባል -ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር በቀል የሲቪክ ማህበራት በምርጫው ያሳዩትን አቅም በሌሎች ሀገራዊ አጀንዳዎች ሊጠቀሙበት እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ፡፡ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ተመራማሪው ሱራፌል ጌታሁን ÷ቀደም ሲል በኢትዮጵያ…

ለመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ከ34 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ ከ34 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸውን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ የሎጅስቲክ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አደባባይ ሙሉጌታ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 42 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 42 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎቻችን በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በዚህ መሰረትም…

ለትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ በቀጥታ በረራም ሆነ የሀገር ሉዓላዊነትን በሚጥስ ሌላ ተግባር የሚደረግ እንቅስቃሴ እንደማይፈቀደ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ በቀጥታ በረራም ሆነ የሀገር ሉዓላዊነትን በሚጥስ ሌላ ተግባር የሚደረግ እንቅስቃሴ የማይፈቀድ መሆኑን የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር…

የአማራ ክልል የጸጥታ ሃይል ከመከላከል ወደ ማጥቃት እንዲሸጋገር መመሪያ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በህወሃት የሽብር ቡድን በሶስት ግንባር በተከፈተበት ይፋዊ ጦርነት ራሱን ከመከላከል ወጥቶ ወደ ማጥቃት ለመሸጋገር ወሰነ፡፡ የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ወቅታዊ…

በባህርዳር ከተማ በ34 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ በ34 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ (ፉኮካ) ፕሮጀክት ተመረቀ። በምረቃ ስነ ሥርዓቱ የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሀመድን ጨምሮ ሌሎች የፌደራል፣ የክልልና…

መከላከያ ሰራዊት ትዕዛዝ ሲሰጠው አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ በሚያስችል ቁመና ላይ ነው – ኮሎኔል ጌትነት

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መከላከያ ሰራዊት ትዕዛዝ በሚደርሰው ጊዜ አስፈላጊውን እርምጃ ሊወስድ በሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ አስታወቁ። የመከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል…

ባለስልጣኑ የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶት መርሃ ግብር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት ችግኝ በመትከል አስጀምሯል፡፡ ባለስልጣኑ አመራሮችን፣ ሰራተኞችን እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ከቁስቋም-እንጦጦ…

በሶማሌ ክልል የሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት መሰረቱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሚፎካከሩ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት መሰረቱ ፡፡ የጋራ ምክር ቤቱን የመሰረቱት የሶማሌ ብልፅግና፣ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር ፣ ነፃነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ እና የምዕራብ ሶማሌ ዴሞክራሲ ፓርቲዎች…

በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ የወራቤ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ አደጋ መከላከል ቁጥጥር ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ ምክትል ሳጅን ቢላል አወል እንደገለጹት÷ከረፋዱ 5 ሰዓት…