Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ  የሰጠው መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የማተራመስ የውስጥ እና የውጭ ሀይሎች አጀንዳ በልጆቿ ጥረት ይከሽፋል አለ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፣ በትግራይ ክልል በተካሄደው የህግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ አሸባሪው…

የአየር ፀባዩን ተከትሎ የአንበጣ መንጋ በተለያዩ ቦታዎች ተከስቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ፀባዩን ተከትሎ የአንበጣ መንጋ በተለያዩ ቦታዎች መከሰቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሐምሌ ወር መግቢያ በሶማሌ ክልል÷ አሁን ላይ ደግሞ በምሥራቅ አማራ ደቡብ እና ሰሜን ወሎ እንዲሁም በኦሮሞ ብሔረሰብ አካባቢ የአንበጣ መንጋው…

የብስክሌት ትራንስፖርትን ለማስፋፋት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብስክሌት ትራንስፖርትን ለማስፋፋት ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዩ ኤን ሃቢታት አስተባባሪነት በኢትዮጵያ የሚሰሩ የመንገድ ዲዛይኖችን ማሳደግ በሚል መሪ ቃል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት…

የአፍጋን መንግስት በታሊባን ላይ አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ  ቢ ሲ) የአፍጋኒስታን መንግስት በታሊባን ላይ አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ዘመቻው ታሊባን የተሰኘውን ታጣቂ ቡድን ከሀገሪቱ ድንበር ለማስወጣት ያለመ መሆኑን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡ በዚህ መሰረትም አሁን ላይ በታሊባን…

ባለስልጣኑ አዲስ ስታንዳርድ ኦንላይን ሚዲያን አገደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) አዲስ ስታንዳርድ ኦንላይን ሚዲያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣውን አዋጅ በመተላለፉ መታገዱን የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን አስታውቋል። ጊዜያዊ ዕገዳው የተላለፈበት በባለስልጣኑ የክትትል ግኝቶች ፣ ቅሬታዎች እና ከሽብርተኛው…

የህወሓት አሸባሪ ቡድን ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ የጋምቤላ ከተማ ወጣቶች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የጀመረውን ጦርነት ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ በጋምቤላ ከተማ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የመንግሥትን የተናጠል የተኩስ አቁም…

በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ። የትህነግ አሸባሪ ቡድን የአማራ ሕዝብን ጀግንነት ዘንግቶ ድንበር ተሻግሮ ትንኮሳ በመፈጸሙ አይቀጡ ቅጣት ልንቀጣው ነፍጣችንን አንግበን…

በአዲስ አበባ ከተማ በ2013 በጀት ዓመት በአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ዘርፎች ውጤት ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት በአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ዘርፎች ውጤት መመዝገቡን የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ የንድፈ ሀሳብ ፈተና ከወሰዱት 134 ሺህ 857 ሰዎች መካከል 91 ሺህ 775 ማለፍ የቻሉ…

መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ የቀጠናውን ሰላም እና የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ በአስተማማኝ ቁመና ላይ ይገኛል – ብርጋዴር ጄኔራል አለማየሁ…

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ የቀጠናውን ሰላም እና የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ በአስተማማኝ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ እና የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረኃይል ኮማንድ ፖስት አባል ብርጋዴር ጄኔራል አለማየሁ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 106 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 553 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 106 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ 125 ሰዎች በቫይረሱ በጽኑ መታመማቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡…