ዓለምአቀፋዊ ዜና የሃይቲ ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ ተገደሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይቲው ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በዛሬው ዕለት በታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በመኖሪያ ቤታቸው ነው ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች የተገደሉት፡፡ የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤትም በጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት እየተገነባ ባለው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ችግኝ ተተከለ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት እየተገነባ ባለው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ተማሪዎች እንዲሁም ማህበረሰቡ ችግኞችን ተክለዋል፡፡ በትምህርት ቤቱ ጊቢ ውስጥ ዛሬ የተጀመረው ችግኝ ተከላ በ3 ቀናት ውስጥ 12ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አባል አገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አባል አገራት የተውጣጡ ወጣቶች አዲስ አበባ እንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ። በምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አዘጋጅነት የአባል አገራቱ ወጣቶች በሰላም ላይ ያተኮረ ልምድ ልውውጥና ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው የበጀት ዓመት ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሀረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው 2013 የበጀት አመት በ11 ወራት ጊዜ ውስጥ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ የሀረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሰሚራ ዩሱፍ እንደገለፁት÷ በክልሉ በተያያዘ የበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች መሆኑ ተገለጸ። በዩጋንዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለምጸሀይ መሰረት ከቡሩንዲ ውሃ፣ ኢነርጂ እና ማዕድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ዘርፍ 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዕቅድ መያዙ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ዘርፉ የሰኔ 30 የአረንጓዴ የአሻራ ቀን ችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን እያከናወነ ነው። በዛሬው ዕለት የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞችና አመራሮቾ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ቱሉ ኮርማ የእጽዋት ማዕከል የችግኝ ተከላ አካሂደዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በመላው ሃገሪቱ ያሉ የኩባንያው ቤተሰቦች የሚሳተፉበት “የአረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በመላው ሃገሪቱ ያሉ የኩባንያው ቤተሰቦች የሚሳተፉበት “የአረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስጀምሯል፡፡ መርሐ ግብሩን የተጀመረው ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ መሆኑ ታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የበረራ ፍቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድሩ ለህዳሴው ግድብ ገጽታ ግንባታ መጠቀም ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የምታዘጋጀው የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድሩ ለህዳሴው ግድብ ገጽታ ግንባታ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ። የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ ሀገራት (ሴካፋ) ውድድር ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተገምግሟል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ዩራኒየም ማበልጸግ ጀመረች ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኒውክሌር ማምረት የሚያስችላትን ዩራኒየም ሜታል ማበልጸግ መጀመሯን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አቶሚክ ክትትል አስታወቀ፡፡ ኢራን ለኃይል ማመንጫነት ለማዋል ዩራኒየም እያበለጸገች እንደምትገኝ ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ…