Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አሸባሪው ህወሃት እያደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዝ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አሸባሪው ህወሃት እያደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዝ ጠይቋል። ለፌዴራል መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔ እንዲተላለፍ ጥያቄ የቀረበው የዜጎችን ህይወት ከአደጋ ለመታደግ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከተማሪዎች ጋር በመሆን የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከተማሪዎች ጋር በመሆን በጉለሌ እጽዋት ማዕከል የአረንጓዴ አሻራ ችግኞችን ተክለዋል። "የሀገር ተረካቢነታችንን በአረንጓዴ አሻራችን ኢትዮጵያንችንን እናልብስ" በሚል ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ…

የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። በዚህም የፌደሬሽን ምክር ቤትን…

በአውሮፓ ዋንጫ ጣሊያን ለፍጻሜ ደረሰች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ጣሊያንን እና ከስፔን ባገናኘው ጨዋታ ጣሊያን ድል ቀንቷታል፡፡ ጨዋታው በመደበኛ ሰዓት በአንድ አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ጣሊያን በመለያ ምት 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በዚህም ለአውሮፓ ዋንጫ…

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 417 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 417 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በዚህ መሰረትም…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን ዝግጅት በልምምድ ስፍራ ተገኝተው ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን ወክለው በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚወዳደሩ አትሌቶችን ስልጠና እና ዝግጅት በልምምድ ቦታ ላይ ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ የበላይ ጠባቂ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በወጣቶች ስፖርት አካዳሚ…

በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በበይነ መረብ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ባሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ…

ኮቪድ-19 ካሳደረው ተፅዕኖ ለመላቀቅ ከተለያዩ ሀገራትና ድርጅቶች ጋር በትብብር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኮቪድ 19 ካሳደረው ተፅዕኖ ለመላቀቅ ከተለያዩ ሀገራትና ድርጅቶች ጋር በትብብር እየሰራች መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ "የዲጂታል ትብብር የኮቪድ 19 ተፅዕኖን ለመቋቋምና በዘላቂነት ለማገገም" በሚል መሪ…

አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ነዳጅና የትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ነዳጅና የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሙሀመድ አብዱለጢፍ አልፋሪስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው…

የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተሰወረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤ ኤን - 26 የተባለው የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን መሰወሩ ተሰማ፡፡ የአካባቢው ባለስልጣናት አውሮፕላኑ 28 ተጓዦችን ይዞ ሲበር እንደነበረና በመሀል ከአውሮፕላኑ አብራሪ ጋር የሚደረግ ግንኙነት እንደተቋረጠ አስታውቀዋል፡፡…