Fana: At a Speed of Life!

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም የመሰናዶ ትምህርት ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡ በተያዘው የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡ አዲስ ተማሪዎች ብዛትም 3 ሺህ 559 መሆኑ…

የሰላም ተመላሾችን ከማኀበረሰቡ ጋር የማቀራረብና የዕርቀ ሰላም ስራ እየተሠራ ነው- የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን የሰላም ተመላሾችን ከማኀበረሰቡ ጋር የማቀራረብና የዕርቀ ሰላም ስራ እየተሠራመሆኑን የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገለፁ። ኮማንድ ፖስቱ የሰላም አማራጩን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ…

በህንድ በኮሮና ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከ400 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮሮና ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 400 ሺህ ተሻግሯል፡፡ በሃገሪቱ በቫይረሱ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ሲሆን ባለፉት 39 ቀናት ብቻ የ100 ሺህ ሰዎች ህይወት…

የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 በጀት ዓመት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በቡታጅራ ከተማ መጀመሩን የሴቶችና ህጻናት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ ወይዘሮ ህይወት ሀይሉ እንደገለፁት፥…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም የታክሲ ማህበር ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልልየቱሪዝም የታክሲ ማህበር በቢሾፍቱ ከተማ ተመሰረተ። በቱሪስት መስህብነት በምትታወቀው ቢሾፍቱ የተመሠረተው የታክሲ ማህበሩ ከስራ እድል ፈጠራ ጎን ለጎን የከተማዋን ብሎም የሀገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ አገልግሎት ለማሳደግ…

የህብረት ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕብረት ባንክ የይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል። መርጋ ግብሩ ሕብረት ባንክ ላለፉት ስድስት ወራት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግና የውጭ ምንዛሬን በባንኩ ለሚቀበሉና…

የሰላም ባህሪ እንደ ህፃን ልጅ ሁሌም ክትትል ይፈልጋል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ባህሪ እንደ ህፃን ልጅ ሁሌም ክትትል ይፈልጋል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለፁ፡፡ ይህ የተባለው የሲዳማ ክልል ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ሽልማት በሰጡበት…

ተቋማት በሚያከናውኗቸው ተግባራት ላይ የሳይበር ምህዳሩን ሲጠቀሙ ደህንነታቸው ሊጠበቅ ይገባል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ደህንነቱ የተጠበቀ የድረ-ገጽ ስርአት ለመፍጠር ሊወስዱ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ እርምጃዎች በሀገራችን የሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት እለት ተእለት በሚያከንውኗቸው ተግባሮቻቸው ላይ የሳይበር ምህዳሩን ሲጠቀሙ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆን…

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጃፓን ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጅት መደረጉን ተገለፀ። ዝግጅቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር…

ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ። የታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3-12568 አ/አ የሆነ አይሱዚ የጭነት መኪና መነሻውን ባህርዳር ከተማ ልዩ ቦታው ቀበሌ 04 በማድረግ…