ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል እና ሃማስ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ ሳምንታትን ከፈጀ ድርድር በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል፡፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ በዙር እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር ለስድስት ሳምንታት ይቆያል ተብሏል፡፡ በዚሁ መሠረት በመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና ተሽከርካሪ አስመጪዎች የኃይል መሙያ ሳይተክሉ በሥራ ላይ አይሠማሩም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሽከርካሪ አስመጪና የሚገጣጥሙ ድርጅቶች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ሳይተክሉ በሥራ ላይ መሰማራት እንደማይችሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከ400 በላይ ተቋማት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ እያስመጡና እየገጣጠሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምር የጸጥታ ኃይሉ የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በድምቀት ተከብረው እንዲጠናቀቁ ጥምር የፀጥታ ኃይሉ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል መላኩ ፈንታ÷ በዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬኒያ እስርቤቶች የነበሩ 346 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ-ወጥ ደላሎች ተታልለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ ሲሞክሩ በኬኒያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው በተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ 346 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ እነዚህ ወገኖች ወደ ሀገራቸው የተመለሱት በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬኒያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዘርባጃን በግርብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በኢንቨስትመንት እና በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ዘርፈ-ብዙ ትብብር ለማሳደግ ያለመ ምክክር ተካሄደ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት እያደረገች ያለውን ጥረት ቻይና ትደግፋለች – አምባሳደር ቸን ሃይ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት እያደረገች ያለውን ጥረት መንግስታቸው እንደሚደግፍ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ገለጹ። ኢትዮጵያ በቀጣናው ልዩ መልክአምድራዊ እና ፖሊቲካዊ ስፍራ እንዳላት የገለጹት አምባሳደሩ ሀገራትን በኢኮኖሚ በማስተሳሰር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአፍሪካ ህብረት ሂሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ለመመዝበር ሙከራ በማድረግ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ ጥፋተኛ ተባሉ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአፍሪካ ህብረት ሂሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ለለመዝበር ሙከራ በማድረግ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ ጥፋተኛ ተባሉ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ አዘርባጃን የምትልካቸውን ምርቶች ብዝኀነት ለማስፋት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ አዘርባጃን የምትልካቸው ምርቶች ብዝኀነትን ለማሳደግና ለማስፋፋት ቁርጠኛ መሆኗን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያልቺን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ የመሰረተ የልማት ችግር እየተባባሰ መምጣቱን ነዋሪዎች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር የሕብረተሰቡን ችግር ከመሰረቱ ለመፍታት በከፍተኛ ሃላፊነት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የሸገር ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች የመሰረተ ልማት ተደራሽነት ላይ ሰፊ ቅሬታ እንዳላቸው ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ የውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት አለባቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ ፍትሕ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጋምቤላ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር ከሦስት ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነቡትን…