የሀገር ውስጥ ዜና የግንዛቤ እጥረት መደበኛ ፍልሰትን ማባባሱ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ ሠርቶ ከመለወጥ ይልቅ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ብቻ መለወጥ እንደሚቻል የሚያምኑ ዜጎች መበራከት እና የሕገ-ወጥ ደላሎች ቁጥር መጨመር መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት እንዲባባስ አድርጓል ተባለ፡፡ ባለፉት 6 ወራት ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት እና ዓለም ምግብ ፕሮግራም ጋር ያላትን አጋርነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት እና ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በአውሮፓ ህብረት የሲቪል ጥበቃ እና የሰብአዊ ርዳታ ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ባለድርሻ አካላት ጉባዔ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የፌደራል የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የክልልና የፌደራል ባለድርሻ አካላት ጉባዔ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳይሬክተር ሳምሶን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ምርምር ጉባዔ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ዓለም ዓቀፍ የምልክት ቋንቋ ምርምር ጉባዔ እያስተናገደች ነው፡፡ ጉባዔው "የምልክት ቋንቋን መጠቀም ለመጭው ዘመን፤ መጭው ዘመንን የምልክት ቋንቋን በመጠቀም” በሚል መሪ ሀሳብ ለ15ኛ ጊዜ እየተካሄደ ነው የሚገኘው፡፡…
ቢዝነስ ወደ ውጭ ከተላኩ የእንስሳት ተዋጽዖዎች ከ54 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የሥጋና ዕርድ ተረፈ ምርቶች እና ሌሎች የእንስሳት ውጤቶች 54 ነጥብ 22 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ በሚያደርጉ ርምጃዎች ስኬት መመዝገቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ ለማድረግ በተወሰዱ ርምጃዎች ለውጦች መምጣታችውን የብሔራዊ ባን ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ አቶ ማሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አዘጋጅነት በሚቀርበው ”ኢትዮጵያ ኢን ፎከስ” ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሪች ዲጂታል ኩባንያ በአሽከርካሪ ፈቃድ አሰጣጥና ሌሎች ዘርፎች መሠማራት እፈልጋለሁ አለ ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቱ ሪች ኩባንያ በኢትዮጵያ በአሽከርካሪ ፈቃድ አሰጣጥ፣ በተሽከርካሪ ምዝገባ ሥርዓት እና በዘርፉ ባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ መሠማራት እፈልጋለሁ አለ፡፡ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ የኢትዮጵያና ሶማሊያ የጋራ መግለጫን… ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ አምባሳደር ሞሐመድ ኤል አሚን ሱፍ የኢትዮጵያና ሶማሊያን የጋራ መግለጫ መቀበላቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ቢዝነስ የምድር ባቡር ወደ ስኬት እየተጓዘ ነው- ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በስኬት ጎዳና ላይ እንደሚገኝ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ባለፉት ወራት የተመዘገበው ስኬት በትክክለኛ መንገድ ላይ መሆኑን እንደሚያመላክት ተቋሙ ለፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከ456 ሺህ ቶን በላይ ደረቅ ቆሻሻ አስወገደ ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከመዲናዋ ተሰብስቦ የቀረበለትን 456 ሺህ 898 ቶን ቆሻሻ ማስወገዱን የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አሥተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 109 ሺህ 608 ቶን ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት መዋሉን…