የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የከተራ በዓል እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመነሳት በምዕመናን፣ ዘማሪያንና ካህናት ታጅበው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያቀኑ ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት እንዲከበር የተለያዩ አካላት ተቀናጅተው እየሠሩ ነው፡፡ በሙሉቀን አበበ
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ 66 ጊዜያዊ ማረፊያ ይወርዳሉ ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በውጣት ወደ 66 ጊዜያዊ ማረፊያ እንደሚወርዱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የፕሮጀክቶች መምሪያ ኃላፊ መላከ ሕይዎት አባ ወልደኢየሱስ ሰይፉ ገለጹ። በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል በድምቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጥምቀት ምስጢሮች መካከል ….. ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመነ ኦሪት እንደሚከበረው በዓለ ዳስ የአደባባይ በዓል የሆነው “በዓለ ጥምቀት” ምስጢር ብዙ ነው፡፡ ወደ ወንዝ ሄዶ በመጠመቅ ከበሽታ መፈወስም የተለመደ መሆኑን በኢዮብ እና በሶርያዊው ንእማን ታሪክ ላይ ተሠንዶ እናገኘዋለን፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀት የኅብረ ብሔራዊነት መገለጫ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት የኅብረ-ብሔራዊነት መገለጫ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እና ድሬዳዋ አሥተዳደሮች ለከተራ እና ጥምቀት በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞች መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምሕርቱ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የማደርገው ድጋፍ ይቀጥላል- ጀርመን ዮሐንስ ደርበው Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ በተለያየ ምክንያት የወደሙ ትምሕርት ቤቶችን መገንባትን ጨምሮ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ድጋፏ እንደሚቀጥል አረጋገጠች፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ከሆኑት ጄንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈጠራ የተሞላ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዕውቀት እና በፈጠራ የተሞላ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተሠራ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ጋር በጋራ ለስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን 12…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ማጥበብንና እርቅ ማስፈንን ቁልፍ የሰላም አማራጭ አድርጎ እየሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ማጥበብንና እርቅ ማስፈንን ቁልፍ የሰላም አማራጭ አድርጎ እየሰራ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፤ መንግስት ሰላምን ለማረጋገገጥ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 944 ሚሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 944 ሚሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 97 አልሚዎች አዳዲስ ፈቃድ መሥጠቱን የጋምቤላ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሉ ኦቡፕ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በግብርና ዘርፍ 476 ሚሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 72…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በተራራ ልማት ኢኒሼቲቭ 4 ሺህ 350 ሔክታር እየለማ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ የተራራ ልማት ኢኒሼቲቭ 4 ሺህ 350 ሔክታር የተራቆቱ ተራሮችን መልሶ የማልማት ሥራ እየተከናነወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከመደበኛ የተፈጥሮ ሀብት ልማት፣ የአፈርና ውኃ ጥበቃ እንዲሁም የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ሔክታር በበጋ ስንዴ ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከ ትናንትና ድረስ 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ሔክታር መሬት በበጋ ስንዴ ሰብል መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በአጠቃላይ ዘንድሮ ከ4 ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት በበጋ ስንዴ ለማልማት መታቀዱንም ነው…