የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ488 ሚሊየን ብር በላይ ማንቀሳቀስ ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከ305 ሺህ በላይ ጎብኝዎች ጉብኝት ማድረጋቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በእነዚህ ጎብኝዎች ምክንያትም በቱሪዝም ሴክተሩ ከ488 ሚሊየን ብር በላይ ቀጥተኛ ያልሆነ ገንዘብ መንቀሳቀሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከነፋስ ኃይል ከ353 ጊጋ ዋት ሠዓት በላይ ማመንጨት መቻሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ የበጀት ዓመት ከአራት የነፋስ ኃይል ማመንጫዎች 353 ነጥብ 41 ጊጋ ዋት ሠዓት ማመንጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ በአጠቃላይ ከመነጨው ውስጥም የነፋስ ኃይል ማመንጫ ድርሻ 2 ነጥብ 6 በመቶ…
ስፓርት መቻል ስሑል ሽረን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስሑል ሽረ በመቻል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የመቻልን ግቦች ሽመልስ በቀለ በ24ኛው እንዲሁም ግሩም ሀጎስ በ39ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የስሑል ሽረን የማስተዛዘኛ ግብ ደግሞ አስቻለው ታመነ በ53ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሩ ከኖርዲክ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከሆኑ የኖርዲክ ሀገራት ከሆኑት የኖርዌይ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ለኮሪደር ልማት ሥራ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ለኮሪደር ልማት ሥራ 213 ሚሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ማጽደቁ ተገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ የ2017 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ዕቅድ አፈጻጸምን መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ ማጽደቁ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት የተለያዩ መዳረሻዎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች 2 ቢሊየን 541 ሚሊየን 906 ሺህ 197 ብር መገኘቱን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ 11 ሺህ 158 የውጭ እና 5 ሚሊየን 401 ሺህ 631 የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ቤተ-መንግሥት ዕድሣት እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገንዘብ በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ የሚገኘው የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ጥንታዊ ቤተ-መንግሥት እየታደሠ ነው፡፡ ለእድሣቱ ከሚያስፈልገው 174 ሚሊየን 585 ሺህ 826 ብር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በካሊፎርኒያ በተከሰተው ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር 10 ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከካሊፎርኒያ ጫካ ተነስቶ እስከ ሎስ አንጀለስ በዘለቀው ሰደድ እሳት ሕይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 10 መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በአካባቢው ያለው ከፍተኛ ነፋስ ሰደድ እሳቱ እንዲባባስ ማድረጉም ተገልጿል፡፡ አንድ የሎስ አንጀለስ ባለስልጣን እንዳሉት÷…
ስፓርት መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 ረትቷል፡፡ የማሸነፊያዋን ግብም አዎት ኪዳኔ በ82ኛው ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ጋምቤላ ቤተ-መጻሕፍት …. ዮሐንስ ደርበው Jan 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በሚገኝ ገቢ በጋምቤላ የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት ሊገነባ ነው፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ልዩ አማካሪ ብርሃኑ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከመጽሐፉ ሽያጭ በሚገኝ ገቢ…