Fana: At a Speed of Life!

የገና በዓል የላሊበላ ከተማ ቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ መነቃቃት መፍጠሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የገና በዓል ባለፉት ዓመታት ተቀዛቅዞ የነበረውን የቱሪዝም ሴክተር በማነቃቃት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ በዓሉ ካለፈው ዓመት የበለጠ እንግዳ የተገኘበት፤ በታቀደው መሠረትም በስኬት የተጠናቀቀ…

መሠረተ-ልማቶችን የማዛወር ሥራ በዚህ ወር መጨረሻ ይጠናቀቃል- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ኢ) በኮሪደር ልማቱ የሚዛወሩ መሠረተ-ልማቶችን እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት በ14 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት የማዛወር እና መልሶ ግንባታ ሥራ…

የጢያ ትክል ድንጋይ አካባቢን ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለማልማት የዲዛይን ሥራ ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጢያ ትክል ድንጋይ ዓለም አቀፍ መካነ-ቅርስ አካባቢን ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለማልማት የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሳሙኤል መንገሻ ከፋና ዲጂታል ጋር…

ኢትዮጵያ መድን ስሑል ሽረን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን ስሑል ሽረን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ መሐመድ አበራ፣ ረመዳን የሱፍ እና መስፍን ዋሼ የኢትዮጵያ መድን ጎሎችን ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የስሑል ሽረን ግብ ያስቆጠረው ደግሞ አሌክስ ኪታታ…

”ዳግማዊት ኢየሩሳሌም”

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርባት ላሊበላ ከተማ በሦስት ምድብ የታነጹ የተለያዩ ቤተ-መቅደሶች ይገኛሉ፡፡ በየዓመቱ ታሕሣሥ 29 (በአራት ዓመት አንዴ በዘመነ ዮሐንስ ታሕሣሥ 28) የልደት (ገና) በዓል በላሊበላ…

ኤምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል (ገና) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በዚህም መሰረት የአሜሪካ፣ የብሪታኒያ እና የጀርመን…

ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች በቅዱስ ላሊበላ ቤተ-መቅደሶች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ እስከ ታሕሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆዩ ከገና በዓል ጋር የተያያዙ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች በሦስት ቤተ-ክርስቲያኖች በልዩ ሁኔታ እየተከናወኑ ነው፡፡ በቤተ-መድኃኔዓለም፣ በቤተ-አማኑኤል እና በቤተ-ማርያም…

ፕሬዚዳንት ታዬ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ኅልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ኅልፈተ ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ “የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው ብርቱ ሐዘን ተሰምቶናል”…

ሕብረተሰቡ በበዓል ሰሞን ሊከሰቱ ከሚችሉ አደጋዎች እራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመጪው የገና በዓል ጋር ተያይዞ ሕብረተሰቡ የኤሌክትሪክና ከሰል አጠቃቀምን ጨምሮ ድንገተኛ አደጋ ከሚያስከትሉ ሁኔታዎች እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ፡፡ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአደጋ ቅነሳ እና አደጋ ምላሽ ዘርፍ አተኩሮ…

አዳማ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 ረትቷል፡፡ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ÷ የአዳማ ከተማን ጎሎች አሜ መሐመድ፣ ነቢል ኑሪ እና ኤሊያስ ለገሠ አስቆጥረዋል፡፡…