የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዘመናዊ የደረሠኝ አጠቃቀም ሊተገበር ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ አዲስ የደረሠኝ አጠቃቀም ከየካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወንድማገኝ ደግፌ አስታወቁ፡፡ ሕገ-ወጥ ደረሠኝ ጥቂቶችን በመጥቀም የመንግሥትን ገቢ እያሳጣ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ለሚመጡ እንግዶች የተለየ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከፍ ባለ ሁኔታ ለማስተናገድ የመዲናችንን ቅድመ ዝግጅት ገምግመናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአፍሪካውያንና የዓለም የዲፕሎማቲክ ማዕከል፤ የኅብረ-ብሔራዊነት አርማ…
ስፓርት አርሰናል ክሪስታል ፓላስን በማሸነፍ ነጥቡን ወደ 33 አሳደገ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው አርሰናልን ያስተናገደው ክሪስታል ፓላስ 5 ለ 1 በሆነ ውጤት ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ የመድፈኞቹን ጎሎችን በ6ኛው እና 14ኛው ጄሱስ፣ በ38ኛው ሀቨርትዝ፣ በ60ኛው ማርቲኔሊ እንዲሁም በ84ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያሉ ዘርፈ-ብዙ ትብብሮችን በይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከፕሬዚዳንት ማክሮን ጋር መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈንታሌ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ከቀኑ 5 ሠዓት ከ20 ላይ በፈንታሌ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡ ከአሁን ቀደም የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰትበት በነበረው ፈንታሌ አካባቢ ዛሬም ክስተቱ መስተዋሉን በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ዛሬም ተሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስቶንቪላ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘውን ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በቪላ ፓርክ በተደረገው ጨዋታ የነገሡት አስቶንቪላዎች÷ ጆን ዱራን በ16ኛው እንዲሁም ሞርጋን ሮጀርስ በ65ኛው ደቂቃ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በ2024 ከሪሚታንስ ከፍተኛ ገቢ ያገኘች ቀዳሚ ሀገር – ሕንድ ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2024 በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎች ወደ ትውልድ ሀገራቸው በሚልኩት ገንዘብ (ሪሚታንስ) ሕንድ 129 ቢሊየን ዶላር በማግኘት ቀዳሚ መሆኗን ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ዜጎቿ ከፍተኛ ገቢ በማግኘት የምትታወቀው ሕንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ19 የታዳሽ ኃይል ማመንጫዎች ኤሌክትሪክ እያመረተች ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንባታቸው ሳይጠናቀቁ በተተከሉ ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት የጀመሩትን የሕዳሴ ግድብና የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ጨምሮ 19 ማመንጫ ጣቢያዎች በሥራ ላይ እንደሚገኙ ተመላከተ፡፡ እነሱም ቆቃ፣ አዋሽ II፣ አዋሽ III፣ ፊንጫ፣ መልካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐሰተኛ የማንነት ማስረጃ አዘጋጅ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ሐሰተኛ ማስረጃ እያዘጋጀ ለሰዎች ሲሰጥ ነበር የተባለ ግለሰብ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡ ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው ወደ ኤጀንሲው አገልግሎት ለማግኘት የመጣች ተገልጋይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከጥቅምት ወር ጀምሮ የሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሪ እንዲከፈል ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሪ እንዲከፈል ተወሰኗል። የክልሉ መንግስት ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ…