Fana: At a Speed of Life!

በኢነርጂ ፍጆታ እና በልዩ ልዩ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ200 ኪሎ ዋት ሠዓት በላይ በሚጠቀሙ ደንበኞች የፍጆታ ሂሳብ ላይ እና አዲስ ደንበኛ ማገናኘትን ጨምሮ ደንበኞች በሚፈፅሟቸው ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍያዎች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡…

በነዳጅ ሥርጭትና ግብይት የሚስተዋለው ሕገ-ወጥነት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ መሠረታዊ የሆነ የነዳጅ አቅርቦት ችግር አለመኖሩን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አረጋገጠ፡፡ አልፎ አልፎ ከሚከሰት የማጓጓዝና ከጅቡቲ ሆራይዘን የነዳጅ ዴፖ የመቅዳት አቅም መቀነስ ጋር ተያይዞ የሚቀንስ የጭነት መጠን ካልሆነ…

ጀርመን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴርን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘርፉ የምናደርገውን ጥረት ለመደገፍ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር አረጋግጠውልኛል ሲሉ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርና የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ ታዛቢ አምባሳደር ጄንስ ሃኔፌልድ ጋር በሁለትዮሽ…

አቶ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ለመወያየት ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገቡ፡፡ ባሕር ዳር ደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የአማራ ክልል…

ሪያል ማድሪድ የኢንተርኮንቲኔንታል ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የ2024 የፊፋ ኢንተርኮንቲኔንታል ካፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡ ማድሪድ ዋንጫውን ለማንሳት የበቃው ከሜክሲኮው ክለብ ፓቹካ ጋር ያደረገውን የፍፃሜ ጨዋታ 3 ለ 0 በመርታት ነው፡፡ ኪሊያን ምባፔ፣ ሮድሪጎ እና ቪኒሺየስ…

አቶ ሙስጠፌ ተቋራጮች ለግንባታ ጥራት ትኩረት እንዲሰጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደገሀቡር ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የሚሠሩ ተቋራጮች የግንባታ ጥራትን ለማሳደግ በትኩረት እንዲሠሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አሳሰቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በጀረር ዞን ደገሀቡር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ እና የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉት የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ፋብሪካው የታጠበ ከሰል ፍላጎትን 75 በመቶ ይሸፍናል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢት የከሰል ድንጋይ ማጠቢያና ማበልጸጊያ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ሲገባ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የታጠበ ከሰል ፍላጎትን 75 በመቶ እንደሚሸፍን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝቦች ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ…

በፍሳሽ ማስወገጃ ጉድጓድ ውስጥ ተጉዘው መዳብ ሰርቀዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ጉድጓድ ውስጥ ለውስጥ ሁለት ኪሎ ሜትር ተጉዘው 500 ኪሎ ግራም መዳብ ሰርቀዋል የተባሉ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ወንጀሉን የፈፀሙት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6…

ተስፋ አልባው መንገድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማያውቁትን ሀገር ናፍቀው እና ተስፋ አድርገው ባልተገባ መንገድ ወጥተው መንገድ የቀሩት ብዙዎች ናቸው-በህገወጥ የሰዎች ዝውውር፡፡ እንደሄዱ አለመመለስ የሕገ-ወጥ ጉዞው ምላሽም ሆኗል። ዜጎች በሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች የሀሰት መረጃ ተታለው ያላቸውን…