የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቁልፍ የሰላምና የልማት አጋር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። በሚኒስትሩ የሚመራ የኢትዮጵያ ልዑክን ጨምሮ በአዲስ አበባ የሚገኙ የአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠላም ስምምነቱ ለሕዝቡ እፎይታ ሰጥቷል- ምክር ቤቱ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ጋር ያደረገው የሠላም ስምምነት ለሕዝቡ እፎይታ የሚሰጥ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ስምምነቱ ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና የሚበረታታ ርምጃ መሆኑን የምክር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤል እንድትጠቀም መፈቀዱ ስህተት ነበር አሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጆ ባይደን ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሹን የረጅም ርቀት ታክቲካል ሚሳኤልን ተጠቅማ ሩሲያን እንድታጠቃ መፍቀዳቸው ስህተት ነበር ሲሉ ተችተዋል። ትራምፕ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጆ ባይደን ይህን…
ቢዝነስ በአፋር ክልል ከቴምር ምርት የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴምር ምርታማነትን በማስፋፋት ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአፋር ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ መልከዓ-ምድር እና የዓየር ጸባይ ለቴምር ተክል ምቹ ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ከዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ርዋንዳ ሽብርተኝነትን ጨምሮ ሌሎች ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ርዋንዳ ሽብርተኝነትን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ላይ መረጃ በመለዋወጥ በጋራ ለመከላከል ተስማሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኞች የስማርት ቆጣሪዎች ቅየራ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲከናወን የቆየው የከፍተኛ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኞች የስማርት ቆጣሪዎች ቅየራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና የደንበኞቹን እርካታ ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና 15 ሚሊየን ጊጋ ባይት መረጃ የማከማቸት አቅም መገንባቱ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 15 ሚሊየን ጊጋ ባይት መረጃ ማከማቸት የሚችል አቅም መገንባቷን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መረጃን መሰረት ያደረገ የሰው ሠራሽ ቴክኖሎጂን ማልማት፣ ማበልጸግ ብሎም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንካራው ሥምምነት ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል ያሥመዘገበችበት መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ሥምምነት ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ድል ያሥመዘገበችበት መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። ሥምምነቱ ለቀጣናው መረጋጋትን እንደሚፈጥርም ነው የምክር ቤቱ ፀሐፊ ደሥታ ዲንቃ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 1 ሺህ 314 የመጫዎቻ እና የስፖርት ማዘውተሪያዎች አገልግሎት እየሠጡ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት 1 ሺህ 314 የሕጻናት እና ወጣቶች የመጫዎቻ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጠንካራ የስፖርት ምክር ቤት አደረጃጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ ሥራዎች ተከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ…