የሀገር ውስጥ ዜና ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን ለመተግበር ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን እውን ለማድረግ የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ቴክኖሎጂ ኦፊሰር ታሪኩ ደምሴ እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሻፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ተሰየመ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልዕኮ የ19ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የግዳጅ ቀጣና የሆነውን የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ስያሜ እንዲጠራ ወሰነ። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለታምቡራ ሰላምና መረጋጋት…
ስፓርት ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ ግብር አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዕለቱ አርሰናል ከኤቨርተን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፉልሃም ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሚያድረጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂ ናቸው። በተመሳሳይ ኒውካስትል ከሌስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች አበረታች ናቸው- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በደሴ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ ዘርፈ-ብዙ የልማት ተግባራትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ደሴን ስማርት ሲቲ ለማድረግ እየተከናወነ ያለውን የቴክኖሎጂ ሥራ ሂደት፣ የሌማት ትሩፋት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያ እና የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያ እና የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ (ካዛብላንካ ስቶክ ኤክስቼንጅ) ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያን የቴክኒክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሪደር ልማት የተጀመሩ ሥራዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን ውብ እና ዘመናዊ ለማድረግ በኮሪደር ልማት የጀመርናቸው እንቅስቃሴዎች ፍሬያማ እየሆኑ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝታቸውም በክልሉ ኩርሙክ ወረዳ በእርሻ ልማት፣ በሌማት ትሩፋት እና በማዕድን ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ተመልክተዋል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደረገ ክትትል አደንዛዥ ዕጽን ጨምሮ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ቢራ ሰፈር አካባቢ ፖሊስ ባደረገው ጥናትና ክትትል አደንዛዥ ዕጽን ጨምሮ በርካታ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘም አምሥት ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው ዛሬ ከቀትር በኋላ ቱርክ-አንካራ መግባታቸው ይታወቃል፡፡ በዚሁ ወቅትም የቱርኩ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
ስፓርት ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን አዘጋጅ ሆነች ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና መመረጧን ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታወቀ፡፡ እንዲሁም የ2030 የዓለም ዋንጫን ሰሜን አፍሪካዊቷ ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በጋራ እንደሚያዘጋጁ ተገልጿል፡፡…