Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከመኸር እርሻ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከመኸር እርሻ እስካሁን 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አሸናፊ ክንፉ በምርት ዘመኑ 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን…

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን በማዘዋወርና ይዞ መገኘት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን በማዘዋወር እና ይዞ መገኘት ወንጀል የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተ። በፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች…

ብሔራዊ ሙዝየም ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዝየም ከጥገናና ሌሎች ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የተቋሙን ምድረ ግቢ ማስዋብን ጨምሮ የሙዝየሙን ሕንጻ የመጠገንና የዐውደ-ርዕይ የማሻሻያ ሥራዎች እየተሠሩ በመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ…

በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የተካሄደው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የተላለፉ መልዕክቶች

👉 በደምበጫ በገርጨጭ፣ በላሊበላና በሌሎች አካባቢዎች ንፁሃንን የጨፈጨፉ ፅንፈኛ ሀይሎች ለህግ ይቅረቡልን! 👉 ክልላችንን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን! 👉 መንግስት ህግ በማስከበር የንፁሃን ሰዎችን ገዳዮች ለህግ ያቅርብልን! 👉 መንግስት ለሰላም…

የአማራ ክልል ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ያላሰለሰ ጥረት ይደረጋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል በተሟላ ሁኔታ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ያላሰለሰ ጥረት መደረጉ ይቀጥላል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…

በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 6 እንዲሁም በመጀመሪያው አጋማሽ 1 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት…

በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው ሕግ የማስከበር ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚጠይቁ ሕዝባዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ሰልፈኞቹ በክልሉ መንግሥት እያካሄደ ያለውን ሕግ የማስከበር ዘመቻ የሚደግፉ መልዕክቶችን…

በ88 ዓመታቸው ማራቶን የተወዳደሩት አዛውንት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜ እየጨመረ ሲሄድ አቅም እያነ ጉልበት እየከዳ እንኳን ከ42 ኪሎ ሜትር በላይ መሮጥ ይቅርና ከተቀመጡበት ለመነሳት ይከብዳል። እንደልብ እራስን ችሎ መንቀሳቀስ ፈተና ይሆንና በምርኩዝ ብሎም በሌሎች ሰዎች ድጋፍ መንቀሳቀስ ይመጣል። የ88…

የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊዎች የዕውቅና መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊዎች የዕውቅና መርሐ-ግብር በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፣ የፌደራልና የክልል…

የአንካራው ስምምነት ለቀጣናው ሰላምና ዕድገት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል በወንድማማችነት እና በጋራ መከባበር ላይ ተመስርቶ የተፈረመው የአንካራው ስምምነት ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና እድገት ወሳኝ መሆኑን የአለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ፣ የመገናኛ ብዙሃን አማካሪ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ጸሃፊ…