ዩኒሴፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እያከናወነ ያለውን ተግባር እንዲያጠናክር ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የኖርዌይ መንግሥት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በትምህርት ዘርፍ እያከናወኑት ያለውን ሥራ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ፡፡
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…