Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ባሌ ዞን የግብርና ልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ባሌ ዞን እየተከናወኑ ያሉትን የግብርና ልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በምስራቅ ባሌ ዞን በመገኘት በኩታ ገጠም እርሻ የለሙ የዘንጋዳ እና የጤፍ ሰብሎችን ተዘዋውሮ…

በሻምፒየንስ ሊጉ ጁቬንቱስ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ስድስተኛ ዙር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሲቀጥሉ ጁቬንቱስ ከማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም ቦሩሺያ ዶርቱመንድ ከባርሴሎና የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ አትሌቲኮ ማድሪድ ከስሎቫን ብራቲስላቫ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሌሊትና የማለዳው ቅዝቃዜ እንደሚቀጥል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ አሥር ቀናት የሌሊትና የማለዳው ቅዝቃዜ በተለይም በሰሜን ምሥራቅ፣ በሰሜን፣ በምሥራቅ እና በደቡብ ደጋማ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመላከተ፡፡ ከሳይቤሪያ ከፍተኛ የአየር ግፊት ላይ…

የጅግጅጋን የኮሪደር ልማት በ3 ወራት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለውን የጅግጅጋ ከተማ ኮሪደር ልማት ሥራ በሦስት ወራት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ለማብቃት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኮሪደር ልማቱ በከተማዋ ሁለት አቅጣጫዎች እየተካሄደ መሆኑን የገለጹት የጅግጅጋ ከተማ…

ከኤሌክትሪክ መስመር አቅራቢያ ያሉ ዛፎችን የመቁረጥ ሥራ የኃይል መቆራረጥን የመቀነስ ጥረት አካል ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኤሌክትሪክ መስመር በሦስት ሜትር ርቀት ላይ ያሉ ዛፎችን የመቁረጥ ሥራ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን የመቀነስ ጥረት አካል ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተቋሙ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ብሎም ለማስቀረት…

የቼክ ሪፐብሊክ ልዑክ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ፡፡ ልዑኩ በመኪና መገጣጠም፣ በሕክምና ቁሳቁስ ምርት፣ በንግድና ሌሎችም ተያያዥ ዘርፎች ላይ ለመሰማራት…

የሳይበር ጥቃትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይበር ጥቃቶችን በተለያዩ ዘዴዎች መቆጣጠር እንደሚቻል ይነገራል፡፡ ከእነዚህ የሳይበር ጥቃቶች መቆጣጠሪያ ስልቶች መካከል ከታች የተዘረዘሩት አምስት ዘዴዎች እንደሚገኙበት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር መረጃ ያመላክታል፡፡ •…

ሐሰተኛ የደረሰኝ ህትመትን ለመከላከል ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በደረሠኞች ላይ ልዩ መለያ ኮድ (QR-Code) አካቶ ማተም በሚያስችል አሠራር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ከታክስ ደረሰኝ ህትመት ጋር በተያያዘ ልዩ መለያ ኮድ ተካቶ…

ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት እና በእንስሳት ልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጠች፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ጁርካ ጋር…

ድሬዳዋ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር የተገናኙት ድሬዳዋ እና ኢትዮያ ንግድ ባንክ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡ በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የዕለቱ መርሐ-ግብር መካሄዱን ሲቀጥል÷ 1 ሠዓት ላይ ሐዋሳ ከተማ አርባ…