Fana: At a Speed of Life!

የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያን ጁሬስካ የተመራ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢን ጎበኘ፡፡ በተመሳሳይ ልዑኩ አብርኾት ቤተ-መጻሕፍትን እና በሥሩ የሚገኙ እንደ ሮቦቲክስ የመሳሰሉ ስልጠናዎች…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት 11ኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ፡፡ ወጣቶቹ 1 ሺህ 444 ሲሆኑ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠናቸውን መከታተላቸው ተገልጿል፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እና ከሁሉም ክልሎችና…

ቼክ ሪፐብሊክ ከአብርኾት ቤተ-መጻሕፍት ጋር እንደምትሠራ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼክ ሩፐብሊክ አዲስ አበባ ከሚገኘው አብርኾት ቤተ-መጻሕፍት ጋር ቀጣይነት ያላቸው ሥራዎችን በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጠች፡፡ የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያን ጁሬስካ አብርኾት…

5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት የሚተገበርባቸው 31 ወረዳዎች ተሽከርካሪ ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል የእርሻ ልማት ቢሮ በክልሉ 5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ለሚተገበርባቸው 31 ወረዳዎች 31 ተሽከርካሪዎችን አስረከበ፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በ5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ለሚከናወኑ ሥራዎች የሚያገለግሉ ናቸው መባሉን…

የሰላም አማራጭን መቀበል አዋቂነት ነው- ጃል ሰኚ ነጋሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም አማራጭን መቀበል ብልህነትና አዋቂነት መሆኑን በመገንዘብ በጫካ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት የመንግሥትን ጥሪ እንዲቀበሉ የሠራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጃል ሰኚ ነጋሳ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት…

ክልሉ ከ8 ሚሊየን ኩንታል የሚልቅ ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2016/17 የምርት ዘመን የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት እንዲሳካ ላደረጉ አካላት የዕውቅና…

ከባዕድ ነገር ጋር ተቀላቅሎ ወደ ሕብረተሰቡ ሊሰራጭ የነበረ በርበሬ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተበላሸና ከባዕድ ነገር ጋር ተቀላቅሎ ወደ ሕብረተሰቡ ሊሰራጭ የነበረ በርበሬ መያዙ ተገለጸ፡፡ በርበሬው የተያዘው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ በሚገኝ መጋዘን ውስጥ መሆኑን…

ኢትዮጵያ በ2016 የምርት ዘመን በስንዴ ምርት ስላስመዘገበችው ዕድገት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016 ዓ.ም የምርት ዘመን በስንዴ ምርት ላይ እንደሀገር የተመዘገበውን ከፍተኛ ዕድገት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ÷ አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች 3 ነጥብ 6…

በሐረሪ ክልል 38 ሺህ ተማሪዎች የምገባ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የተጀመረው የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ-ግብር 38 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሰው ተኮር የማኅበራዊ ብልጽግና…

ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ 10 ሠዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ቡና የማሸነፊያ ግቦቹን ከዕረፍት መልስ ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ኦካይ ጁል አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ…